Monday, July 22, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

እቡዩ ፖለቲከኛ

ትኩስ ፅሁፎች

እግዚአብሔር የቀድሞውን የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ቡሽን ‹‹በምን ታምናለህ?›› ሲል ጠየቀው፡፡

ቡሽ ሲመልስ፣ ‹‹በነፃ ገበያና በአሜሪካ ጠንካራነት አምናለሁ!›› አለ፡፡

‹‹በጣም ጥሩ፣ ና፣ በቀኜ ተቀመጥ፡፡››

በመቀጠል ባራክ ኦባማን በምን እንደሚያምን ጠየቀው፡፡

ኦባማ ‹‹በዴሞክራሲ ኃያልነትና በሁሉም ሰዎች እኩልነት አምናለሁ›› በማለት መለሰ፡፡

‹‹ጥሩ›› አለ እግዚአብሔር፤ ‹‹ና በግራዬ ተቀመጥ፡፡››

ከዚያም እግዚአብሔር ወደ ትራምፕ ዞሮ፣ ‹‹አንተስ በምን ትምናለህ?›› ሲል ጠየቀው፡፡

‹‹የኔ ወንበር ላይ እንደተቀመጥክ አምናለሁ›› አለ፡፡

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች