Monday, July 22, 2024
- ማስታወቂያ -
- ማስታወቂያ -

በአፍሪካ በሦስት ዓመታት የሚተገበር የ1.3 ቢሊዮን ዶላር ስምምነት ተፈረመ

ተዛማጅ ፅሁፎች

በሚሊዮን የሚቆጠሩ አፍሪካውያንን ሕይወትና የኑሮ ደረጃን መታደግ፣ እንዲሁም ተጎዳውን የሪቱን ምጣኔ ሀብት በፍጥነት ከችግር እንዲላቀቅ የሚያስችል ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን 1.3 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ ያለውና በመጪዎቹ ሦስት ዓመታት የሚተገበር የትብብር ስምምነት አፍሪካ በሽታ መከላከና መቆጣጠሪያ ማዕከል (አፍሪካ ሲዲሲ) ጋር መፈራረሙን ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን አስታወቀ፡፡

ፋውንዴሽኑ ሕይወትንና ኑሮ ደረጃን ለመታደግ ከ50 ሚሊዮን በላይ ዝብ ክትባቶችን ማሠራጨትና በአጉሪ ለሚኖሩ ሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ አፍሪካውያን ማዳረስ፣ የኮቪድ19 ክትባት በአፍሪካ ለማምረት የሚያስችልረት መጣልና የአፍሪካን ሲዲሲ ማጠናከ የመሳሰሉ ሥራዎችን ያቀፈ እቅስቃሴ እያደረገ መሆኑን ጠቁሟል፡፡

ፋውንዴሽ ዋና ራ አስፈ ሪታ ሮይ የማስተር ካርድ ‹‹በአፍሪካ የክትባቱን ሥርጭት ፍትነትና ተደራሽነት ማረጋገጥ ጊዜ የማይሰጠው ጉዳይ ነው፡፡ የዚህ  እንቅቃሴ ዋና ዓላማም ለሁሉም ይወቶች እኩል ዋጋ ጠትየአፍሪካምጣኔ ሀብት በፍጥነት ከችግር እንዲወጣ ገዝና በጤናው ዘር ላሉ ወጣት አፍሪካውያን አዳዲስ የራ ዕድሎችንም መፍጠር ነው፤›› ብለዋል፡፡  

አፍሪካ ብረት የአፍሪካ ኮቪድ19 ክትባት ልማትና ተደራሽነት ቅድ የአፍሪካን ሕዝብ 60 በመቶ ወይም 750 ሚሊዮን ቢቻል አጠቃላይ አፍሪካ ጎልማሶች ኮቪድ19 ክትባትን እ.ኤ.አ. ከ2022 መገባደጃ በፊት እንዲያገኙ ማድረግ ቢሆንም፣ እስካሁን የመጀመያውን ዙር ክትባት ማግኘት የቻሉት ጠቅላላው ሕዝብ ከሁለት በመቶ በታች አፍሪካውያን መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡

የተፈረመው አዲሱ አጋርነት በዓለም አቀፉ የኮቪድ19 ክትባት ልማት (COVAX)አፍሪካ የኮቪድ19 ክትባት ፍለጋ ቡድን (AVATT) እና  ዓለም ዙሪያ ለአፍሪካ የኮቪድ-19 ክትባትን ለማዳረስ የሚሠሩ አካላትን አጠናክሮ መቀጠል የሚያስችል ስምምነት መሆኑንም ጠቁመዋል፡፡ አፍሪካ የቀረበው የኮቪድ19 ክትባት መጠኑ በጣም ዝቅተኛ የመግዣ፣ የማጓጓዣና ክትባቱን የማስፈጸሚያ ዋጋው ደግሞ እጅግ በጣም ከፍተኛ በመሆኑ፣ የአፍሪካ ሲዲሲ ግቡን ለማሳካት ይችል ዘንድ ለመንግታት፣ ለዓለም አቀፍ ለጋሽ ተቋማት፣ ለግሉ ዘርፍና ሌሎች አጋር አካላት ጥሪ ሲያስተላልፍ መቆየቱን አክለዋል፡፡

ሁሉን አቀፍ ተደራሽነት ያለው የክትባት ሥርጭት ርዓትን ማረጋገጥአፍሪካ የራሷክትባት እንድታመርት አቅሟን ማሳደግ፣ ለአፍሪካ መልካም ሥራ ብቻ ሳይሆን ከወርርሽኙ ለመውጣትና የወደፊቱን የጤና ዋስትና ማረጋገጥ ብቸኛው አማራጭ መሆኑን ደግሞ የአፍሪካ ሲዲሲ ዳይሬክተር ጆን ንኬንሶንግ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡ ‹‹ይህ ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር የተደረገው ስምምነት በአፍሪካ አዲስ የብረተሰብ ጤና አጠባበቅ ሥርዓትን ለመገንባት የሚያስችል ጉልህ ዕርምጃ ነው፡፡ ሌሎች ባለድርሻ አካላት ትልቅ ዓላማ ያለውን ይህን ታሪካዊ እንቅስቃሴ ቢቀላቀሉ በደስታ እንቀበላለን፤›› ብለዋል፡፡

ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን በ39 ቢሊዮን ዶላር መቀመጫውን ካናዳ በማድረግ የሚንቀሳቅስ በዓለም ካሉ ትልልቅ ፋውንዴሽኖች መካከል አንደኛውና እ.ኤ.አ. በ2006 የተቋቋመ ሕዝባዊ ተቋም ነው፡፡

የአፍሪካ ሲዲሲ የአፍሪካ ብረት ልዩ የቴክኒክ ተቋም ሲሆን የአፍሪካውያን የጤና ተቋማትን አፈጻጸምና አቅም ማጠናከር እንዲሁም በትብብር የበሽታ ጋቶችንና ወረርኞችን በመርመር በፍጥነትና ውጤታማ በሆነ መንገድ መረጃን መረት ባደረገ ፕሮግራም ምላሽ እንደሚሰጥ ይታወቃል፡፡

spot_img
- Advertisement -spot_img

የ ጋዜጠኛው ሌሎች ፅሁፎች

- ማስታወቂያ -

በብዛት ከተነበቡ ፅሁፎች