Monday, April 15, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
እኔ የምለዉያለ መስኖ ንቁ  ተሳትፎ የአሥር ዓመቱ መሪ ዕቅድ ግቡን አይመታም!

ያለ መስኖ ንቁ  ተሳትፎ የአሥር ዓመቱ መሪ ዕቅድ ግቡን አይመታም!

ቀን:

በፉፉ ሞጆ

ሪፖርተር ጋዜጣ እኔ እምለው ዓምድ ሥር ግንቦት 1 ቀን 2013 ዓ.ም. ‹‹በፕላንና ልማት ኮሚሽን የግብርና ዘርፉ ዕምቅ አቅሞችና በአሥር ዓመቱ መሪ የልማት ዕቅድ የተዳሰሱ የፖሊሲ ድጋፍ ማዕቀፎች›› በሚል ርዕስ የቀረበ ጽሑፍ አነበብኩ፡፡ ጽሑፉ በዕቅዱ ባለት ፕላንና ልማት ሽን መ፣ በሥር ዓት መሪ ዕቅድ ውጥ የመኖ ልማትን በተተ በስጤ ሳብለስል ያቆየሁቶ ለርና መቴን ለረስጣሚ ፈጠረልናዳ፡ የዚህ ጽሑፍ ዓኮሚበው ገባ ስተያየት ለት ሳይሆን፣ ቃላይ የመሪ ዕቅዱ ዓማዎች ይሳኩ ንድ የአገችን ኢኮኖሚ የሻ ቁልፍኖ ልማት ተያዙ ዕቅን ሳነብ ውውን ሥጋት ለማቅረብና የተማራሁበት ሙያ የፈቀደልን ያህልተያይ በማካፈ፣ ፕላን ኮሚሽንነ የታቸው የዴራል መሪያ ቶች በት በጣይሚወስዱት የሻሻያን ለገዝ ነው፡ የ፣ የዜት፣ የሙያ ሁም አገዴታዬ ነውና

በመሪ ቅዱ ነድ ውስኖ ልማትን በተመየቀረቡና ገዥ ዎች፣ ቦች የረት አቅጣጫዎች፣ ጠቃዕቅዶተ መ˜ና ለዜጣመቹ አጠአጠ አድርጌ በመጥ ጀምርና ብርናችዝናብ ገኝት ለማላቀቅ፣ ራስን በብ ለቻል፣ የብርና ርቶችን ለኢንዱስትሪም ነ ለጭ ገበያ በዘቂነት ለማቅረብ፣ ተ በአጠይ ለአገራዊ ኢኮኖሚ መኖ የን ጉልህ የዘዋሪርሻ በአኃዛዊ ማሳዎች ያስገፍኩ፣ መሪ ዕቅዱ ውጥ የረቡ ቦችና ዕቅችን በለከተ ያኝን ልከታ ትላ፡ በረሻ የመኖ ልማቱ ጤታማ ይሆንንድ ሊወሰዱ የባቸው ዋና ዋና ኳቸውን የሻሻያ ስተያየቶን በማቅረብ ለል ሞክለሁ

- Advertisement -

Video from Enat Bank Youtube Channel.

ለዚህ ጽሑፍ ብቻ መረው መሪ ቅዶቹ ል(ቢያን ዋና ልዕክይ ትረት ቢ)

የመስኖ አቅምን በማጎልበት የግብርናን ዘርፍ ከዝናብ ጥገኝነት ማላቀቅ፣ የአገራችን የግብርና ምርት በዝናብ ላይ የተመሠረተ በመሆኑ ለዝቅተኛ ምርታማነት የተጋለጠ ነው። በተጨማሪ ከዓመት ዓመት የምርት መጠን ከዝናብ መጠን መዋዠቅና በየጊዜው ከሚከሰቱ የድርቅ አደጋዎች ጋር ተያይዞ ከፍተኛ ውጣ ውረዶች ይታዩበታል። ይህ አካሄድ የሚጠበቀውን የግብርና ትራንስፎርሜሽን ለማረጋገጥ በቂ ስላልሆነ ለመስኖ ልማት ትኩረት መስጠት እጅግ አስፈላጊ ነው። የመስኖ መሠረተ ልማቶችን ተጠቅሞ በዓመት ውስጥ ያሉንን የምርት ወቅቶች ወደ ሦስት ወይም አራት ከፍ በማድረግ የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥም በላይ፣ ለኢንዱስትሪና ለወጪ ንግድ በቂ ምርት ከማቅረብ፣ በገጠር በቂ የሥራ ዕድል ለመፍጠር ይረዳል። በማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ እስከ 2012 ዓ.ም. የመስኖ ሽፋን 790,000 ሔክታር ብቻ መሆኑ ተረጋግጧል። በአገሪቱ በመስኖ የለማ መሬት በ2003 ዓ.ም. ከነበረበት 159,277 ሔክታር በ2012 ወደ 1.2 ሚሊዮን ሔክታር ከፍ ብሏል፡፡ የቀጣይ አሥር ዓመታት የግብርና ልማት የትኩረት አቅጣጫዎች፣ በመኽር ወቅት በአነስተኛ ይዞታ የሚመረተው ምርት ከፍተኛውን ድርሻ የሚይዝ ሲሆን፣ ከአዝርዕት ምርት ውስጥ በመኽር የሚመረተውን ከ333 ወደ 586 ሚሊዮን ኩንታል፣ በበልግ የሚመረተውን ከ21 ወደ 37 ሚሊዮን ኩንታል፣ በመስኖ የሚመረተውን ከስምንት ወደ 38 ሚሊዮን ኩንታል ለማሳደግ በዕቅድ ዘመኑ ግብ ተይዟል፡፡ በመስኖ ልማት የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የመካከለኛ ሰፋፊ የመስኖ አውታሮችን ግንባታ ወደ 1.2 ሚሊዮን ሔክታር ማሳደግ፡፡

  1. አገራችን አሥር ዓመታትን እየጠበቀ የሚከሰት የዝናብ እጥረት እንደሚያጋጥማት ጥናቶች፣ ታሪኮቻችንም ይመሰክራሉ፡፡ በየአሥር ዓመቱ የሚመላለሰው የዝናብ እጥረት የአገሪቱን የምግብ እህል አጠቃላይ ምርት ቢያንስ እስከ 30 በመቶ (በአንዳንድ አካባቢዎች ላይ ሙሉ በሙሉ የምርት ዕጦት ስለመድረሱ ጥናቶች ያሳያሉ) ድረስ እጥረት በመፍጠር ሕዝቡን በረሃብ አለንጋ ሲገርፍ፣ በርካታ እንስሳትን መፍጀቱ ሳያንስ የተረፉ የእርሻ ከብቶችን ጉልበት አመንምኖ የቀጣይ ክረምት እርሻ ላይ ከፍተኛ በትር እያሳረፈ (ከበልግ ዝናብ ዋነኛ ጥቅሞች መካከል፣ ለመጪው ክረምት መሬቱን ለማለስለስ ከመርዳቱም በላይ ከብቶች ለመኸሩ እርሻ ጉልበት የሚሆናቸውን የመኖ ሰብሎች ማምረት ማስቻሉ ነው)፣ የልመና አዙሪት ውስጥ መወርወሩን፣ እንዲሁም የአገሪቱን የኢኮኖሚ ወገብ እያሽመደመደ መኖሩን ቀጥሎበታል፡፡ የኢንዱስትሪ፣ የንግድ፣ የትራንስፖርት፣ የአገልግሎት፣ ወዘተ ዘርፎች በሙሉ ግብርናው ላይ ግብርናው ደግሞ ደመና ሥር የተጠለሉ በመሆናቸው፣ አጠቃላይ ኢኮኖሚው የዝናብ ያለህ የሚል አድርጎታል፡፡
  2.  ዝናብ ገኝት የተላቀብርናም ነ አገዊ ኢሚ ሲል በርድፉ የዝናብ ረትም ነ መብዛት ህልውናውን የታተነው፣ ነ ጎርፍ ኅብረተቡን ለደጋ የያጋልጥ ብሎም በየዓመቱ ማይ የያንጥጥ የኢኮኖሚ ሥርዓት መገንባት ማለት ነው፡ የንደሳሌ ሰድለሰ የያጋውን ቢንስ የ30 በመቶ ፍተት፣ ፍ ሲል ሁለትና ስት ዓመት ዝናብ ባይንኳን የረት የይገመው ቱን የሞላ ማራጭ ያው፣ በአገር ውጥ በማምረት ራሱን የቻለ የብርና ርፍ ማለት ነውዚህ ይ በዓለም አቀፍ መሥፈርት፣ ንድ አገር በብ ራሱን ለ የባለው፣ ንድው በዓመት ውጥ የመገውን በይ 250 ኪሎ ግራም (ስከ 275 ኪሎ ግራም ሊደርስ ይችላል) የብሎች ይም ንድ ው በን 2,300 ኪሎ ሎሪ የሸፍን ብ በአገር ውጥ ማረት ል ነው
  3. ለሰውን ነ ገባ ጣ የዝናብ መች የያስከትሉትን ስከ 30 በመቶ የርት ፍተት የሸፍንልን ብኛው ማራጭ የመቻ ነው፡ ሌላ ንም የ፡ የመርሻ ለሰብሎች ገት በቂ ውኃ በዘቂነት ማረብ ማቻሉ በዋናነት የጠቀስ ቢሆንም ሉ፣ ይህ ደሞ ተማሪ የብርና ብዓችን ለመጠቀም ብሎም የርት ራትንና ርታነትን በዘቂነት ለሻሻል የያስሉ ሁታዎን መፍር ማቻሉ የድ አገር ኢኮኖሚ መሠረታዊ ሶ ያርገዋልራታውን የበቁ የተለብሎችን በብዛትና በዘቂነት አምርተን ለኢንዱስትሪ ዕቃ፣ ለአገር ውስጥና ለውጭ ገበያ፣ ለእንስሳት መኖ፣ ለብነት፣ ተ ማረት ያስችላል ማለት ነው፡ ስዚህ ሁም የልማትች በስኖ ልማት ይ የተንሉ ናው፡፡ ዋና ብ የመኖ አቅምን በጎልበት የግብርናን ርፍ ነት ቀቅ ስተማኝና ደት የያስነፋ ለም ንጂ፣ ንም በቂ የህል ናመርሳሌ ንኳን በ2013 ዓ.ም. 110 ሊዮን ሕዝብ መለብ የችል 333 ሚሊዮን ንታል ህል ተመርነቱን በኝነት መናገር ቀላም፡፡ ንያናልባት በሚቀጥሉት ዓመታት 50 በመቶ ረት ሊከሰት ቢልስ? ዝናብ ገኝት የተላቀቀ ኢኮኖልን ኖ የሚጠርት 100 ሊዮን ንታ ነበር፡ ይሁን ንጂ ኖ የተበው ስምንት ሚሊዮን ንታል ው፡፡ በስኖ በዓመት ሁለት ጊዜ ማረት ቻልንና ሔክታር በ30 ንታል ቢገኝ ብለን ብናው፣ 100 ሚሊዮን ንታል የሰብሎችንቻ ለማምረት በዚህ ዓመት ቢንስ 1.7 ሚሊዮን ሔክታር የመኖ መት ሊረን ይገባ ነበርኛ ያን 0.7 ሚሊዮን ሔክታር አልደረቻ ሳይሆን፣ የብል ያረትንበት መት ሲውን ንኳን ሞላም፡፡

ማስታ

ላለ30 መታት ራ ሲያጋን የረው፣ በአገሪቱ በመስኖ የለማ መት መድብልልቅ ኃዝ፣ መሪ ዕቅዱ ውስም ሳይገባ ፡ መሪ ዕቅዱንጋሚ ስታነስተኛ ዝርርት መኽር ተውን ከ333 586 ሚሊዮን ንታል፣ በበልግ የን ከ21 37 ሚሊዮን ንታል፣ በስኖ ን ከስምንት 38 ሚሊዮን ንታል ርት ለሳደግ ብ ተይል ይናልህ በሙ ሥሌት የ586 ሚሊዮን ንታል 30 በመቶ ርሻ 175.8 ሚሊዮን ንታል የህል በስኖ ማልማት ይኖርናል፡ በሥር ዓመቱ ዕቅድ መጨረሻ በብል የተሸፈነ ሦስት ሚሊዮን ሔክታር የመርሻ ሊረን ድ ይ

በሌላ በል ደግሞ በ2013 ዓ.ም. በኸር ያረትነው 333 ሚሊዮን ንታል የብሎችን ሲን፣ በስኖ ደግሞ ስምንት ሚሊዮን ኩንታል ን የመርሻ 2.4 በመቶ ቻ ነውከአሥር ዓመት በኋላ ደግሞ የመርና የመኖ የምግብሎርት 586 እና 38 ሚሊዮን ንታል በደም ተተል ለማረስ የታደ ሲን፣ የመርት ርሻ ትንሽ6.5 በመቶ ይርሳልበሌላ መገድ ልከት፡፡ ሁን ያ110 ሚሊዮን ሕዝብ በይ 2.72 በመቶ ዓመገት በ2023 ዓ.ም. 140 ሚሊዮን ይርሳል፡ ለንድ ው 2.6 ንታል የብል ብለን ስና፣ በአገ 364 ሚሊዮን ንታል መረት ይኖርበታል (ጥ በሁን ጊዜም ቢሆን ዚህ በየተመረተ ነው)ዚህ ው30 በመቶ በስኖ መረት 110 ሚሊዮን ኩንታል ይሆናል፡ ስዚህ የትበት 1.8 ን ሔክታር የመርሻ ያስልገናል

ገና በሌላ መገድ ልከተ፡ ከአሥር ዓመት በኋላ በነስተኛ ይታ ሊመረት የታሰበውን 38 ሚሊዮን ንታል ለማረት የያስልገን ነስተኛ የመርሻ ስፋት 633,000 ሔክታር ሲን፣ የመለኛና ፋፊ የመንባታ በዚህ ጊዜ ው1.2 ሚሊዮን ሔክታር ያድጋል የዕቅድ ተይ፡ በአጠ1.83 ሚሊዮን ሔክታር ስለሚስ ሁላይ ብል ቻ ብናመርትበት፣ 110 ሚሊዮን ንታልርት ናገኛለ ከላው ጋር ተመሳሳይ ነው፡ ይሁን ንጂ የ586 ሚሊዮን ንታል የብል ርት ዕቅዱን የመርሻ 19 በመቶ ቻ ማለት ነውዝናብ ገኝት ለመውጣት የተጋን ቢ፣ ሁም የመኖ መት በተለይ መካከፊ መዎቻችን ይ የብል ቻ ስማናማባርሻው መረዱ ፡ ለ1.2 ሚሊዮን ሔክታር ውጥ 0.8 ሚሊዮን ሔክታር ለብል ብናውው፣ ከ0.63 ሚሊዮን ሔክታር ነስተኛ ይታ ጋር 1.11 ሚሊዮን ሔክታር የብል የትበት መኖ ይኖረና86 ሚሊዮን ንታል ናገኛለ፡ የመርሻ 15 በመቶ ዝቅ ለ ማለት ነውከላይ የተመለከትናጮች በንድ በል ሁንም የመኖ መት ለብል ናውል ብንል ንኳን፣ ሌሎች የኢንዱስትሪ ብዓት የሆኑ ብሎችን ለሳሌ የዘይት ሊጥ፣ ሸንገዳ፣ ጥጥ፣ ፍራፍዎች፣ ተ በስኖ የናመርትበት ርሻ ይኖረንም፡፡ ሁለተኛው ደግሞ ንም ንኳን የመርታንን 586 ሚሊዮን ንታል ብናደርሰውም ሉ፣ በቂ ስፋት ባለው የመርሻ የታገዝ ባለመሆንም ባብ ዝናብ የተላቀብርናም ነ አገዊ ኢኮኖሚ ለረት የያስይሆ፡፡

በነገችን ይ መሪ ዕቅዱ ውስጥ ሥር ዓመት በኋ፣ በነስተኛዎለኛና በፋፊ የስኖ ርሻዎቻችን ረት ያብነው የብል ዓይነቶች ስርና ስፋት ስሌት የተራው በርድፍም ቢሆን በር ተቀው? ነዱ ያሳይም፡ በባቡ ተለቶ ተቀጧል ይስ ንደ ዚህ ደሙ ይ? ለብል ይስ ለሸንገዳ ነው ዙ የመኖ መት የተው? በነገችን ንባታው የዘገየና የተረጠ 18 የሱ መና ትልልቅ የመሮቻችን ጠቅላላ የመኖ መታቸው ስፋት 566,000 ሔክታርን፣ ለልማት ታዶ የነበረው የሸንኮራ ገዳ ማሳ፣ ንጂ፣ መተሀራና ንጫ ሁን ከሚያለሙት በ11 ፍ የጥ ሲ453,000 ሔክታር ነው፡ የ18ቱን ርሻዎች መ80 በመቶ ማለት ነው፡፡ህ ያውን ር የደደ ዕቅም መለስ ድ ይ

ብርናፍለ ኢኮኖን ሌላው አካል ደግሞ የንስሳት ልማታን ሲን፣ደሚንስሳት ሀቶቻችን በዋነኛነት የናገኘው ተት፣ የተት ተዋኦዎችና ሥጋ ነውንስሳቶችን የት ደግሞ ለስኖ ቹ በነው ግን በቂ መኖ በይገኝበት ና ቆላው የአገችን ፍል ነውአካባቢ ትረት ይሰንጂ ንደ ትራሊያ ያሉ አገሮች ካላው የመርሻ ውጥ ትልቁንርሻ ለእንስሳት መኖ ማረቻት ይጠቀታል፡ የንስሳት ብርናችን ማዘመን ብሎም ኢኮኖያዊ ፋውን ማሳግ ሲታሰብ፣ በስኖ የለማ የመኖ ብል በሚፈለገው መን ማረብ መቻል ለዚህ ደግሞ በቂ የመኖ መት ማዘጋጀት ለብን ማለት ነው፡ በጭሩ ደም ሲል የብልን ስረት ያነሳናው ጉዳች በሙሉ፣ በንስሳት ልማታንም ይ ተመሳሳይ ናው፡፡ ዝናብን ቻ መሠረት ን፣ ንቱን በዘለበት መገድ መቀጠህል የስኖ መኖ ልማት ማዘጋድ ተ?

ዕቃን ለግርና ርት ማበሪዎች ለማቅረብ መሳኝ መሆኑን የያስገነዝበን፣ ን ደብረ ማቆስ አካባቢ የተገነባው ደብሊው ኤ የተባለ ፍ የሊጥና ሌሎች ይት ማረቻ ፋብካ በተከፈተበት ወቅት የገባ ነው፡ በአገችን ውጥ የሊጥ ይት ለማምረት ግና ሌሎችን ሳይጨምር በዓመት አሥር ሚሊዮን ንታል የሚጠጋ የሊጥ ፍላጎት ንዳለ የተገበ ሲን፣ በነስተኛ ገበዎችና በርሻዎች የተመረተው 4.6 ሚሊዮን ንታል ቻ በኑ ፋብረት ገሞት፣ የሚፈልገውን የይት ውጪ ለስገባት ተገዷል፡ በሚቀጥሉት አምስትና ሥር ዓመሪውን 5.4 ሚሊዮን ንታል የሊጥ ፍጎት ዚሁ በስኖ ናምት ብለን ብንነሳ (ስኖ ማረት ደሚቻል ች ያሳያሉ)፣ ቢንስ ማሽ ሊዮን ሔክታር የመርሻ ያስናል፡ ሌሎች የኢንዱስትሪ ቃ የሆኑ በስኖ የንደ ጥጥ፣ ሸንገዳ፣ ፍራፍሬ፣ ተ የሕዝብ ቁሩና ኢንዱስትሪዎች መጨመራው ዓመዊ ፍላጎቱን በዚያው ልክ ስለሚያንው፣ ማሽ ዮን በላይ ተማሪ የመኖ መት ያስልገናል፡፡ ከአሥር ዓመት በኋላ ምን ያህል የመስኖ መሬት በኢንዱስትሪ ሰብሎች ይሸፈናል በሚል ዕቅድ ተይዟል?

ኖ አገዊ ኢኮኖን ማይ ያውን ጉልበትናርፈ ብነት የያሳልኝን የአገችንን ተሞንሳ፡፡ ንጂ ስኳር ፋብን ሲያን መሠርገው ሲን፣ የሸንኮራ ርሻውን የመቱ ባለት የአካባቢው ገበዎችውኑ ፡ ፋብጭቶ የተፋውንገዳ ንደብዓት ተጠት የርት ፋብካ ተገነባ፡ስኳር ፋብካ የገኘን ተረፈ ርት መሠረት ያረገ የንቱን ደላ ፋብቆሙ፡ ሞስን መሠረት ያረጉ በርብት ማድለቢዎች በአካባቢው ገበሬ ማበራት ተመርተው የለብ ሥራ ይሠሩ  ነበር፡  የገርመው  ህ  መስተጋሮች  ሌሎች  ፋሪዎች  ይ  ለመታየታውና  የም  ቢለመው ነው፡ ለእነርጅቶችናራተኞች ገልሎት የሰጡ፣ ተቀረውሩ፣ ርቶች የብዓቶች የተ ማበረሰቦች ተደማም ከ7,000 ሔክታር ባልዘለለ የሸንኮራርሻና ሁለት ትንንሽ ፋብዎች ንያት ንጂባለው ትልቅ ተማ ተመሠረተከ30,000 ሕዝብ በነሱን ተገን ርጎ ይራልስተውሉ ህ መው ባይኖርና ዝናብ ቻ ቢሆን እኮአካባቢው ዝናብ አጠር በርሻው ይኖርም፣ ፋብይኖርም፣ ንጂ ተማ የ፡ መርቲ (መተሀ) ስኳር ፋብካ፣ሮ ኢንዱስትሪ፣ ንጫ ስኳር ፋብካ፣ ተ በሙሉ ተመሳሳይ ና፡ የፋብሪዎቹ ህልውና ርሻዎቹ ይ፣ የዎቹ ደሞ ፋብዎቹ ላይ የተመሠረተ ነው

ይህ ተሞሮ የያስተን ሌላው ቁልፍ ነገር፣ የመኖ ልማት ማፋፋት ብቻውን በብ ራስን መቻልና ቂት አምራች ለሰቦች ገቢያቸው ማድረግ ያፈ አገዊ ኢኮኖይ የጎላ ንደ ቆጋ፣ ንታሌ፣ ተ ያሉ በርታ የመርሻዎቻችን በሙሉ ር መን ይችላርሻዎቹ ስተማነ የአገር ውስሆነ ጭ ገበያ ጋር ሊቆራኙ ድ ይ፡ የተገነቡትና በገንባት ይ የት የብርና ኢንዱስትሪ ፓርኮች፣ የብ ኢንዱስትሪዎች የተበራከቱ መጣት መሠረታዊ የሆነ ጋ በኑ ሊራበት ይገባል ፡ ይሁንና ን፣ መአምራች ገበዎች ኢንዱስትሪዎቹ የሚፈልጉትን የብል ዓይነት በሚፈለገውራት የማምረት፣ ርታቸውንም ቢሆን ለኢንዱስትሪዎቹቻ የስረብ፣ በሌላ በል ደግሞ ኢንዱስትሪዎአምርታቸውን የመረከዴታ ውገቡ፣ በተሳብ በቻቻልና በተማይ የተመሠረተ የርት ለት የመሠርቱበትን ማፍ የታቸው አካላት ሊያመቻቹ ይገባል፡

የአገችን ኢኮኖንደ ሮጌ መኪና ሳ ያበት፣ ተነም ተመልሶ የሚጠፋበት ዋና ንያትህ ዝናብ ላይ ጥገኛ የሆብርናችን በው ልክ በመኖ ባለመገፉ ሲን፣ የማው ቁልፍ ደግሞ ተፈጊ በሆነ መን መልማት የሚጠበት የመኖ መሠረተ ልማታን መሆኑን ይ የሳሌዎችምኑ ቁሮች የመሰሩት ጉዳይ ነውደ 7.5 ቢሊዮን የደረሰው የዓለም ሕዝብና ዓለም ይ የማው 300 ሚሊዮን ሔክታር አካባቢ የመኖ መት ታሳቢ ተደርገ፣ ለንድ 400 ትር በስኖ የማ መት ይዋል፣ ይም በአንድ ሔክታር መኖ መገኛ የሆነ ው ብዛት 25 ነው፡ የቻይና 1.3 ቢሊዮን ሕዝብና 66 ሚሊዮን ሔክታር የመኖ መት ታሳቢ ተደርገ500 ትር ለንድ ሰው ይም አንድ ሔክታር ይ 20 ገኛ ሲን፣ በኢትያ ውጥ በስኖ የማ አንድ ሔክታር መይ ከ 165 ገኛ ነውይም ንድ 60 ትር ኖ የት ይዋል

ቻይና እ.ኤ.አ. ከ1949 ስከ 2009 ረስ ባ60 ዓመት ውጥ የሕዝብ ቁሯ ከ0.5 1.3 ቢሊዮን ያገ ሲን፣ የመርሻዋ ደግሞ ከ15.9 61.7 ሚሊዮን ሔክታር ሁን ከ66 ሚሊዮን ሔክታር በይ ነው፡ ይህ የረንለፉት ስልሳ ዓመት በየዓመቱ በይ 0.82 ሚሊዮን ሔክታር ስ የስኖ ደ ሥራ ስታስገባ ነበር ነውማሹ ይም 50 በመቶ የርሻ መቷ በስኖ የለማ ነው፡፡ የአገቱን 75 በመቶ የብል፣ 80 በመቶ የነውን ጥና 90 በመቶ ልትና ፍራፍሬ ርቶቷን ታገኝበታች፡፡ እ.ኤ.አ. በ2015 ከ66.5 ሚሊዮን ሔክታር የመኖ መቷ ውጥ 91.2 በመቶ ይ የብሎች አም፡ በህ ስልሳ ዓመት ውጥ መው የርት አጠቃላን ከ1.13 5.7 ቢሊዮን ኩንታል ወይም በአምስት እጥ(500 በመቶ) ንድታሳድግ ታል፡ የሕዝብ ቁሯ ጭማሪ ን 260 በመቶ ቻ ሲን፣ ለንድ ው በመት ደ አራት ንታል ይደር፡፡

ቻይናና ኢትጵያ የመአቀማመጣው፣ የውኃ ሀትና የሕዝብ ር ስሮች ተ ተመሳይ ናለቱ አገሮች መኖ ልማት ይ በው የገቡመንም ተቀራራቢ ቢንም፣ ሉ ቻይናሁን ነው የመኖ መት በይ በየዓመቱ ደ ሥራ ታስገባ ነበር ያሳየናል፡ የመኖ ልማታቸው ስፋት ዝናብ ርሻው ጋርል በዝናብ ገኝነት የተቀቀቻ ሳይን ነፃ የርና ራት ታል፡ ዋና ችግራችን ለምግብ የሚሆን በቂ ሰብል ማምረት አለመቻል ሳይሆን፣ ዘላቂና ጥራት ያለው ማድረግ ላይ ቁልፍ ችግር አለብን፡፡ ምክንያቱ ደግሞ ዝናብን መሠረት ያደረገ በመሆኑ መሰናክሉ አይቀርም፡፡ በዕቅድ የተያዙት የመስኖ ልማቶች ደግሞ፣ ከታቀደው ከዝናብ ጥገኝነት የሚያላቅቁ ሆነው አልተገኙም፡፡ ዝናብ ላይ ተንጠልጥሎ፣ ለቀጣዮቹ አሥር ዓመታት በዘላቂነት በየዓመቱ አምስት በመቶ ምርታማነትን ለማሳደግ መሞከር፣ የምግብ ለማኝ ሆኖ ሉዓላዊነቴን አስጠብቄ እዘልቃለሁ ብሎ እንደ መመኘት ይቆጠራል፡፡ አንድ ወቅት ላይ መጨናገፋቸው አይቀርም፣ ብልፅግና ደግሞ ያዝ ለቀቅ ወጣ ገባ የሚል የልማት ጉዞን ይዞ የሚሞከር አይደለም፡፡

የወረቀት ክለሳው ይቆይና መሬት ሲወርድ ይታሰብበታል ካልተባለ በስተቀር፣ የመስኖ ልማት ዕቅዳችንን በጊዜ ካልከለስነውና ተሳትፎውን ካላጠናከርነው፣ የአሥር ዓመቱ አገራዊ ዕድገት ዕቅድ ግቡን አይመታም ያልነው በዚህና ሌሎች ምክንያቶች ጭምር ነው፡፡ ሌሎች ምክንያቶች የተባሉት ደግሞ ሥረ መሠረቱን ይመለከታሉ፡፡ የትኞቹ ናቸው መፈተሽ ያለባቸው ከተባለም፣ ሌሎች አገሮች ለምሳሌ ቻይናን ጠቅሰናል፡፡ ህንድ፣ ባንግላዴሽ፣ ስሪላንካ፣ ቬትናም፣ ወዘተ እንዳደረጉት የሚቀጥሉት አምስትና አሥር ዓመታትን ወገብን ጠበቅ አድርጎ የመስኖ መሠረተ ልማቶቻችን ማስፋፋት ላይ ብቻ አተኩሮ መሥራትና ቢያንስ ወደ ሦስት ሚሊዮን ሔክታር ማድረስ መቻል ግዴታ ስለመሆኑ ብዙ አልን፡፡ ተግባራዊ ማድረግ ይቸግራል የሚል ሥጋት ቢኖርብም አይፈረድብንም፡፡ ለነገሩ የውጭ አገሩ ሳሊኒ ለበርካታ ዓመታት ሳንቲም ሳይከፈለው ገንዘብ እየተበደረ ለአገራችን እያፈሰሰ ሲሠራ እየተመለከትን፣ የኢትዮጵያ ተቋራጭ ተብዬዎች ግድብና መስኖ ጠል፣ ግድብና የውኃ ዘርፎችን አታሳዩን ባዮች፣ ምፅዋት ሰብስቦም ቢሆን መሥራት ሲገባው ብር አልተከፈለኝም በሚል ከኩራዝ፣ ከተንዳሆ፣ ከከሰም፣ ወዘተ ዕቃ ጠቅልሎ ይወጣል፡፡ ማን መጥቶ ችግር እየተጋፈጠ ይሥራልን ታዲያ? ግብፅና ሱዳን ከዚህ የባሰ ምን አደረጉን? እነዚህን ዓይነቶችን ይዘን በሰፊው ማቀድ ብንፈራ አይፈረድብንም፡፡ ገባ ብሎ መመርመር ግድ ነው፡፡

ደግነቱ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ከሆነ አሁን እያመረትንባቸው ከሚገኙት የመስኖ እርሻዎች ጋር ተደምረው፣ በሁለትና በሦስት ዓመታት ውስጥ ሽፋኑን እስከ 1.7 ሚሊዮን ሔክታር ለማድረስ የሚያስችሉ በርካታ የተተው፣ ጅምርና ተጠናቀው ግን በመበላሸታቸው ምክንያት አገልግሎት የማይሰጡ የመስኖ አውታሮች በእጃችን አሉን፡፡ በቀሪው ጊዜ ልምድና አቅም ስለምናካብት ሦስት ሚሊዮን ሔክታር ማድረስ ብቻ ሳይሆን፣ በአገር ደረጃ ከሠራንበት የበለጠ መገንባት አይቸግረንም እላለሁ፡፡ አንድ ዓመት ያልሞላው የመስኖ ስንዴ ልማት የአማራ ክልልን በሚቀጥለው ዓመት እስከ 600,000 ሔክታር ማሳ ላይ ስንዴን በመስኖ ለማልማት እንዲያቅድ እንዳነሳሳው ለተመለከተ፣ የአሥር ዓመቱ መሪ ዕቅድ እጅግ ሳያንስ አልቀረም ያስብላል፡፡ ሰሞኑን እየተከናወኑ የሚገኙት ሥራዎችና በሦስት ዓመት ውስጥ ተጠናቀው የሚመረቁ የቢሊዮኖች ብር ፕሮጀክቶችን ለተመለከተ፣ መስኖ ላይ መተግበር ይቸግራል ከተባለም ባዶ ፍርኃትና የተተበተበብን አዙሪት ድግምት ሴራ የዞረ ድምር፣ ምን ልበላችሁ አገሪቱንም ዘርፉንም መናቅ ነው፡፡

ከላይ ለዘረዘርናቸው መረጃ፣ ዕቅድ፣ ቀጣይነት ያላቸው ልማቶች አለመካሄድ ክፍተቶች ዓይነተኛ ምክንያት የመስኖ ልማት ባለቤትነት በተለያዩ መሥሪያ ቤቶች ተበታትኖ መገኘቱ እንጂ የግንዛቤና የዕውቀት ክፍተት ነው ብዬ አልወስደውም፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ዓይነት አነስተኛ መካከለኛ ሆነ ሰፋፊ የመስኖ እርሻዎች ግንባታን በባለቤትነትና በኃላፊነት ማሠራትና ማስተባበር የመስኖ ኮሚሽን ብቻ ሥራ መሆን ይኖርበታል፡፡ ባለ ሀብቶች፣ የመንግሥት ድርጅቶች፣ ፋብሪካዎች፣ ራሱ መንግሥት፣ የገበሬ ማኅበራት፣ ወዘተ ልክ እንደ ሕንፃና መኖሪያ ቤት ቢችሉ የየራሳቸውን መስኖ እርሻ በማስገንባትና በመገንባት ልማቱን የሚያግዙበትና ርብርብ ሊያደርጉ ግድ ይላል፡፡ የመስኖ ኮሚሽን በፌዴራል ደረጃ ብቻ ሳይሆን፣ እስከ ቀበሌ ድረስ ሊዋቀርና ወጥ የዕዝ ሰንሰለት ሊኖረው ይገባል፡፡ እንደ ግብርናና ውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ቢሮ፣ ፌዴራልና ክልሎች የማይናበቡበት፣ ክልሎች አቻ ግንኙነት ማድረግ እስኪቸግራቸው መስኖ ለተለያየ መሥሪያ ቤት ተከፋፍሎ ድብልቅልቅ አደረጃጀት ተይዞ በአጭር ጊዜ ሰፊ ግንባታ ማካሄድ ዘበት ነው፡፡ መሥሪያ ቤቶቹ ትኩረትን ከሚበታትኑና ወደፊት ሊደረስባቸው ከሚችሉ ተግባራት መቆጠብና መስኖ ግንባታ ላይ ማነጣጠር፡፡ የሌሎች አገሮች ልምድ እንደሚነግረን ሌላው ጉዳይ፣ የውኃ አጠቃቀም የአመራረት፣ ወዘተ የብቃት ማሻሻያ ተግባራት፣ የመስኖ መሠረተ ልማት በሰፊው ከተገነባ በኋላ የሚደረስበት ጉዳይ ነው፡፡ ካልሆነ ደግሞ ግብርና ሚኒስቴር ከክልል ቢሮዎች ጋር በመተባበር ሊሠራው ይችላል፡፡

የመስኖ ኮሚሽንም ሆነ ግብርና ሚኒስቴር ለወጣቶች ሥራ ፈጠራ በሚል የማደራጀት፣ ሥልጠና የመስጠት፣ ገበያ የማፈላለግ፣ ወዘተ ሥራዎችን ለዚህ ዓላማ ለተቋቋሙ መሥሪያ ቤቶች ትተው፣ የመስኖ መሠረተ ልማት ግንባታና እርሻዎቹን የማሻሻል ሥራዎች ላይ ብቻ ሊያተኩሩ ይገባል፡፡ ግብርና ሚኒስቴር ከግንባታ ወጥቶ የተጠናቀቁ ሁሉንም አነስተኛ መካከለኛ ሆነ ሰፋፊ የመስኖ እርሻዎች ምርትና ምርታማነትን ማሻሻል ላይ ብቻ መሥራት ይኖርበታል፡፡ ውኃ ሀብት ሚኒስቴር እንዲሁ የመቆጣጠር ሥራዎችን፣ ገንዘብ የማፈላለግ፣ ሕዝባዊ ንቅናቄ የመፍጠር፣ የሕግ ማዕቀፎችን የማዘጋጀት፣ ፖሊሲ የመከለስ ዓይነት ሥራዎች ላይ ብቻ እንዲያተኩር ካልተደረገ፣ በተበታተነ አካሄድ የሚያዋጣ አይሆንም፡፡ የመስኖ ፖሊሲን በተመለከተ፣ ከሃያ ዓመት በፊት የመስኖ ልማትን የማያበረታታና አገሪቱ በትንንሽ እርሻዎች ላይ ተንጠልጥላ እንድትቀጥል የፈረደባት፣ ግብርና መር ኢንዱስትሪን (ADLI) ለማስፈጸም በውኃ ፖሊሲ ሥር የተቀረፀው ባለሦስት ገጽ የመስኖ ፖሊሲ፣ የአገሪቱን ነባራዊ ሁኔታ ያላገናዘበ፣ የትኩረት መስኮችንም ሆነ የአፈጻጸም አቅጣጫ የማያሳይ፣ ከሌሎች አዋጆች የሚጣረስ ከመሆኑ በተጨማሪ፣ እ.ኤ.አ. በ2005 ግብርና መር ኢንዱስትሪ ዕቅዱ፣ ፈጣንና ዘላቂ ዕድገት ድህነትን ለማስወገድ (PASDEP) በሚለው ሲተካ ህልውናው አብሮ ያከተመ በመሆኑ አዲስ የመስኖ ፖሊሲ መቅረፅ ያስፈልጋል፡፡

የአገር መከላከያ ሠራዊታችንና የመስኖ ልማታችን የአገራችን ህልውና መሠረት መሆናቸውን ጠላቶቻችን አሳውቀውናል፡፡ ግድቦች፣ ወንዝ መቀልበሻዎች፣ ተቀዳሚ፣ ትልልቅና ረዥም ርቀት የሚሄዱትን ውኃ ማስተላለፊያ ቦዮችና ቱቦዎች፣ ወዘተ እንደ መንገድ፣ ውኃ፣ መብራት፣ ወዘተ ላይ እንደሚደረገው ሁሉ፣ መሠረተ ልማት ታሳቢ ተደርገው (ከስልክና መብራት በምን ይለያል? ባይሻል ነው?) ለገበሬዎች ወደ አቅራቢያቸው ፌዴራል ወይም ክልል መንግሥታት ቢያደርሱላቸው፣ የተቀረውን የአካባቢው አምራች ተባብሮ የሚዘረጋበትን መንገድ ማመቻቸት ቢቻል አንድ አማራጭ ነው፡፡ ከ2003 ዓ.ም. ጀምሮ እንደተተገበረው የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ፣ እንደ አረንጓዴ አሻራ፣ እንደ ህዳሴ ግድብ፣ መስኖም ቢሆን ለአገሪቱ ህልውና ካለው ወሳኝነት፣ ከሚፈልገው ጠንካራ ፅናትና ጥብቅ ደህንነት፣ ከሚኖረው መስተጋብር፣ ከሚፈልገው ከፍተኛ መዋዕለ ንዋይ ወዘተ አንፃር ሲታይ በሕዝባዊ ንቅናቄ መታገዝ ግድ ይለዋል፡፡

ስናጠቃልለው የአሥር ዓመቱን መሪ ዕቅድ በተመለከተ እርሻ ላይ ጥገኛ የሆኑ ዘርፎችን መለየት፣ ለምግብ ሰብል፣ ለእንስሳት መኖ፣ ለኢንዱስትሪ፣ ለውጭ ገበያ፣ ወዘተ የአሥር ዓመት ፍላጎት በሰብል ዓይነትና በመሬት ስፋት፣ በምርት መጠን መለየት፡፡ ከዝናብ የሚገኘውንና እጥረት ከተፈጠረ ሊያስከትልብንን የሚችለውን ከፍተኛ ወይም አማካይ የምርት ጉድለት በዓይነትና በቁጥር አስልቶ ግምታዊ ቁጥር ማስቀመጥ፡፡ ምን ያህል መሬትና ምርት ከመስኖ ማግኘት እንደሚገባን በሰብል ዓይነት፣ እንዲሁም የት አካባቢ እንደምናመርታቸው መለየት፡፡ የየዓመቱን የመስኖ መሠረተ ልማት የማስፋት ግብ በሰብል ዓይነት በማሳ ስፋት መለየት፡፡ የፈጻሚ አካላት አወቃቀርና አቅማቸውን በማጎልበት የመስኖ ግንባታውን በስፋት ማከናወን፡፡ የውጭ ጠላቶች ሁነኛ መሰባሰቢያ ነጥብ በመሆኑ፣ በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ቢሮ ተሳትፎን ማካተት፣ ሕዝባዊ ንቅናቄ መፍጠር፡፡ የገንዘብ ዓቅም ለመገንባትም ይጠቅማል፡፡ ያለ ሴቶች ንቁ ተሳትፎ ልማት ግቡን አይመታም እንደተባለው፣ ያለ መስኖ ንቁ ተሳትፎ (በላቀ ሁኔታ ካልታለመ ወይም ካልታቀደ) መሪ ዕቅዱ መንገድ እንዳያሳድረን የሚል ሥጋት አለን፡፡ ወጪ፣ ጊዜ፣ ተስፋና የሞራል ካሳ ያስከፍለናል እንጂ መድረሳችን እኮ አይቀርም፡፡ ሁሉንም ጽፎ መጨረስ አይቻልምና ቸር እንሰንብት፡፡

ከአዘጋጁ፡- ጸሐፊው የመስኖና የግድብ ባለሙያ ሲሆኑ፣ ጽሑፉ የእሳቸውን አመለካከት ብቻ የሚያንፀባርቅ መሆኑን እየገለጽን በኢሜይል አድራሻቸው [email protected] ማግኘት ይቻላል፡፡

 

 

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ቪር ጀነራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኀበር የጨረታ ማስታወቂያ

ቪር ጀነራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኀበር በገቢ እና በውጭ ንግድ እንዲሁም...

ያልተቃናው የልጆች የንባብ ክህሎት

አንብቦና አዳምጦ መረዳት፣ የተረዱትን ከሕይወት ጋር አዋህዶ የተቃና ሕይወት...

እንስተካከል!

ሰላም! ሰላም! ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እንዲሁም የሰው ዘር በሙሉ፣...

የሙዚቃ ምልክቱ ሙሉቀን መለሰ ስንብት

የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ በ1950ዎቹ እና በ1960ዎቹ በኪነ ጥበባትም ሆነ...