Friday, May 24, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

ዜናበጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ፣ ወልቂጤ ወረዳ አስተዳደር  እድገት በር ቀበሌ እራዘ...

በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ፣ ወልቂጤ ወረዳ አስተዳደር  እድገት በር ቀበሌ እራዘ ስላሴ-ሀ የምርጫ ጣቢያ መራጮች ከጠዋቱ ከ12 ሰዓት ጀምሮ ድምፅ መስጠት ጀምረዋል።

ቀን:

በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ፣ ወልቂጤ ወረዳ አስተዳደር  እድገት በር ቀበሌ እራዘ ስላሴ-ሀ የምርጫ ጣቢያ መራጮች ከጠዋቱ ከ12 ሰዓት ጀምሮ ድምፅ መስጠት ጀምረዋል።በጣቢያው የተመዘገቡት 1,149 መራጮች ድምፅ እየሰጡ ይገኛሉ።ምርጫ አስፈፃሚዎች እንዲሁም ከብልፅግና፣ ኢዜማና አብን የፖለቲካ ፓርቲዎች የተወጣጡ ታዛቢዎች በጣቢያው ሂደቱን በመታዘብ ላይ ናቸው።

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የማዳበሪያ አቅርቦትና ውጣ ውረዱ

በቅፅል ስሙ “The Father of Chemical Warfare” እየተባለ የሚጠራው...

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የትርፍ ምጣኔውን ከ70 በመቶ በላይ አሳደገ

ከሁለቱ መንግሥታዊ ባንኮች መካከል አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ...