በአዳማ ከተማ በ ኦዳ ክፍል ከተማ የሚገኘው ምርጫ ጣቢያ 8 ሀ 1 845 መራጮች የተመዘገቡ ሲሆን ከጠዋቱ 12ሰዓት ጀምሮ ድምፃቸውን እየሰጡ ይገኛል።
ምንም እንኳን በከተማው ዝናብ የጣለ ቢሆንም መራጮች በማለዳ ተገኝተዋል። በአጠቃላይ አዳማ አንድ የምርጫ ክልል ላይ አዲስ ትውልድ :አብን:ኢዜማና ብልፅግና እየተወዳደሩ ይገኛል። ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትአራቱም ፖርቲዎች አንድ አንድ እጩዎች ለውድድር አቅርበዋል። ለክልል(ጨፌ) አብን 3: ኢዜማ 3: ብልፅግና 3 እጩዎችን አቅርበዋል ። አዳማ አንድ የምርጫ ክልል 157,586 መራጮች ተመዝግበዋል። በምርጫ ክልሉ 175,000 ምርጫ ጣቢያዎችናአብን:ኢዜማ:የብልፅግና :ነእፖና አዲስ ትውልድ ፖርቲዎች እጩዎችን አቅርበዋል።
- Advertisement -
- Advertisement -