Tuesday, July 23, 2024
- ማስታወቂያ -
- ማስታወቂያ -

የ40/60 መቶ በመቶ ከፋዮች ተፈረደላቸው

ተዛማጅ ፅሁፎች

ለ40/60  የጋራ መኖሪያ ቤቶች መቶ በመቶ የከፈሉ ከ700 በላይ ተመዝጋቢዎች ተወሰነላቸው። በቀድሞ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ የካቲት 27 ቀን 2011ዓም እጣ የወጣባቸው የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች፣ መቶ በመቶ ክፍያ የፈጸሙ ቅድሚያ ለነሱ ሳይሰጥ እጣ መውጣቱን በመቃወም በፍርድ ቤት አሳግደው ነበር። ሲከራከሩ ከርመው ዛሬ ሰኔ 16 ቀን 2013ዓም የታገደው ቤት እንዲሰጣቸው ፍርድ ቤት ውሳኔ ሰጥቷል።

spot_img
- Advertisement -spot_img

የ ጋዜጠኛው ሌሎች ፅሁፎች

- ማስታወቂያ -

በብዛት ከተነበቡ ፅሁፎች