Thursday, July 25, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ልናገርየቤተሰብ ሕክምና ሐኪሟ የትግራይ ክልል ቆይታ

የቤተሰብ ሕክምና ሐኪሟ የትግራይ ክልል ቆይታ

ቀን:

ረዊና ኔቪል (ዶ/ር)

በትግራይ በሚገኘው የኤምኤስኤፍ ፕሮጀክት ክምና ቡድን መሪ ሠራሁ ሲሆን በዚያ ያገኘሁት ተሞክሮዋ አካፍላችኋለሁ፡፡ በሽሬ የሚገኘው የኤምኤስኤፍ ቡድን የተጠመደ ነው፡፡ በሽሬ ከተማ በሚገኙ የኤምኤስኤፍ የመጀመ ደረጃ ክሊኮች ጫና ያሳለፍነውን የቀን ተግባራት ስናጠናቀቅ አጭር ስብሰባ አንድ ላይ ተቀመጥን፡፡

ስብሰባው

በምራባዊ ትግራይ ያለው ውጥረት እየተባባሰ ባለበት ሁኔታ፣ በበርካታ ተፈናቃዮች የተሞሉ አውቶብሶች ወደ ተጨናነቀው ከተማ ይጎርፋሉ፡፡ በርካታ ተፈናቃዮች ክፍት ሆነው ከቆዩ ጥቂት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ በአንዱ በማደር ላይ ናቸው፡፡

ተፈናቃዮች በጊዜያዊነት እየኖሩ ያሉት እንደ ጤና ያሉ ረታዊ አገልግሎቶችን በማያገኙበት ምናልባትም ለወራት ባላገኙበት ትምህርት ቤት ውስጥ ነው፡፡ 

የፕሮጀክት አስተባባሪ ቡድናችን ሰኞ ለት የሚጀምር አዲስ ክሊኒክ ማቋቋም የሚችል ስለመሆኑ ጠየቀን፡፡ በፈገግታ እርስ በእርስ ተያይተን ቅድ ማውጣት ጀመርን፡፡

አቅማችን

ቀኑ ሙስ ነበር፡፡ ኤምኤስኤፍ በካምፖች ውስጥ ለሚገኙ ገር ውስጥ ተፈናቃዮች የመጀመ ደረጃ ርዳታ እየሰጠ ለጥቂት ወራት በሽሬ ከተማ ውስጥ ቆይቷል፡፡ እስካሁን ድረስ ይህን ማድረግ ከቻሉ ጥቂት ለም አቀፍ ድርጅቶች ውስጥ አንዱ እኛ ነን፡፡

ደህንነታቸው አንፃራዊ ዋስትና ፍለጋ በየጊዜው ወደ ሽሬ ከተማ በመግባት ላይ ለሚገኙት በርካታ ተፈናቃዮች አገልግሎት መስጠት እንዲቻል በየሳምንቱ የአገልግሎት ማስፋ እናደርጋለን፡፡  

አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ወደ ከሉ ሲመጡ ከልብሶቻቸው ውጪ ምንም ሳይዙ ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ፍራሽ፣ የምግብ ማብሰያ ቁሳቁስና የው ጀሪካን ተሸክመው ነው፡፡ በከተማዋ በሚገኙ ባዶ የትምህርት ቤቶች ክፍሎች ውስጥ የሚተኙበትን ፍራ ያዘጋጃሉ፡፡ ትምህርት ቤቶቹ ከዚህ ቀደም በኮቪድ ወረርሽኝ ምክንያት ቢዘጉም አሁን ላይ ብዙ የሚያሳስብ ነገር ባለበት በዚህ ክልል ይህ ተረስቷል፡፡

አሁንም ቢሆን ወረርሽ እየተባባሰ መሆኑን ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት፣ ምርመራና ቅድሚያ ትኩረት እየተደረገበት እንዳልሆነም በመረዳት፣ ባልደረቦቻችን ትካዜ በሸፈነው ፈገግታ ሆነውግጭቱ ኮቪድን አስቁሞልናልይላሉ፡፡

በመጀመ ሳምንት በአንድ ተንቀሳቃሽ ክሊኒክ የጀመርን ሲሆን፣ አሁን ግን በከተማዋ በሚገኙ ሁለት ግዙፍ ካምፖች ውስጥ የሚ ቋሚ ክሊኒክና ሌሎች ስት ካምፖችን የሚከታተል ተጨማሪ ተንቀሳቃሽ ክሊኒክ አቋቁመን እየራን እንገኛለን፡፡ በሽሬ የሚገኙ ጥቂት የመንግ ክምና ተቋማት በከተማዋ ለሚገኙ ቋሚ ነዋሪዎች አገልግሎት ለመስጠት እየተቸገሩ ሲሆን ከመላ ክል የሚመጣውን ከፍተኛ የተፈናቃዮች ቁጥር ለማስተናገድም አቅም ሳቸዋል፡፡

ባንኮቹ ዝግ ናቸው፡፡ ስለዚህም ሰዎች መድኒት ለመግዛት ወይም በግል ክሊኒክ ለመታከም ገንዘብ አይኖራቸውም፡፡ የእኛ ክሊኒኮች ባይኖሩ ሰዎች ምንም ይነት የጤና አገልግሎት ሳያገኙ ይቀሩ ነበር፡፡ በተጨማሪም ወደ አንድ በከተማው ውስጥ ወደሚገኝና ቡድናችን ወደሚደግፈው ሆስፒታል ሪፈራል እናመቻቻለን፡፡ ሙሉ አቅማችንን እዚህ ላይ ብናውልም፣ ራተኞቻችን ተጨማሪ ትጋት ቢጠይቅም፣ አቅርቦታችን፣ የመገልገያ ቁሳቁሶቻችን እንዲሁም የመሪያ ቦታችን ከሚችሉት በላይ ቢሆንም ከሰኞ በፊት ብዙ ልን ይገባል፡፡

ብሎ መጀመር

ብረት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በቤት ክዳን ቆርቆሮ ተጠቅመን የገነባነው መጠለያ ስንጎበኝ፣ በማገዶ፣ የመኝታ አልባሳትና መጋረጃዎች ተሞልቶ ተመለከትን፡፡ ክሊኒካችንን ከዜሮ ጀምረን እንደ አዲስ መገንባት እንዳለብን ተረዳን፡፡ ከኤምኤስኤፍ ጋር ራት መልካም የሆነበት ዋነኛው ነገር የቡድን ራው፣ ራተኞቹ ስብጥር፣ ያላቸው ልምድና ክህሎት ነው፡፡

ከተለያዩ ለም አገሮች የተውጣጡና እጅግ አስቸጋሪ በሆኑ አካባቢዎች ለአርት መታት ልምድ ያካበቱ እንዲሁም የአካባቢያቸውን በረሰብ ለማገልገል ቁርጠኛ የሆኑና ስለአካባቢው ውቀት ያላቸው ኢትዮጵያውያን ደረቦች አሉን፡፡ እንዲህ በጋራ እየራን አዲሱን ክሊኒክ መገንባት ጀምረናል፡፡

ለጥቃቅን ነገሮች ትኩረት የሚሰጠውና በተጨናነቁ ክሊኒኮች ውስጥ የመራት ልምድ ያለው የነርስ ማኔጀራችን የመፊያ ብዕሩን በማውጣትና እንደ አርክቴክት በመሆን በየቀኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ ታካሚዎችን ማስተናገድ በሚችል ደረጃ ቅድ ማውጣት ጀመረ፡፡ አመሻሹ ላይ ይህንን ቅድ በኤምኤስኤፍ ውስጥ የብዙ መታት ልምድ ላለውና ባለው ነገር ማንኛውንም ነገር መገንባትና መጠገን ለሚችለው ጋንዳዊው የሎጂስቲክ ባለሙያ አስተላለፈው፡፡

ቡድኑ ውስጥ ካሉት የቀን ራተኞች ጋር ሆኖ የተለያዩ ማገሮችና ምሰሶዎች እንዲሁም ፕላስቲክ ንጣፎች በመያዝ በከፍተኛ ትጋት ወደ ተሰማሩ፡፡ በካምፑ ውስጥ ያሉና ማንኛውንም በማቀበል የሚደሰቱ ፃናትም ቡድኑን ያግዛሉ ሁሉም ሰው ለመርዳት ዝግጁ ነው፡፡

የው የፅዳት አጠባበቅ ቡድን በበኩሉ፣ በካምፑ ውስጥ አስተማማኝ የን አቅርቦትና የቆሻሻ አወጋገድ እንዲኖር ወሳኝ ሚና አለው፡፡ በተጨማሪም ለክሊኒኩ የሚሆን ንፁህ ዳጃ ቤት ያዘጋጃል፡፡ የኤፒዴሞሎጂ ቡድን መረጃዎችን ከአዳዲስ ተፈናቃዮች በመሰብሰብና ሊከሰቱ የሚችሉ ወረርሽኞችን በመለየት ሥራ ተጠምዷል፡፡

በዚያው በማበረሰቡ ውስጥ የሚኖሩ ባለያዎችን ያካተተው የማበረሰብ የጤና ቡድን ጋትና በውጥረት ውስጥ ለሚገኙ ቤተሰቦች ክሊኒኩ በቅርብ ዝግጁ ሆኖ እንደሚጀምር ያስረዳል፡፡

የፋርማሲ ቡድናችን ከአቅርቦቱ ጋር በማይነፃፀር ፍጥነት መድኒቶችን እያከፋፈለ ይገኛል፡፡ መድኒቶቹ እንዳያልቁ የአቅርቦት ቡድናችን ከአዲስ አበባ እስከ አምስተርዳም ድረስ ከሚገኙ ባልደረቦች ጋር ተቀናጅቶ በትብብር ራል፡፡

ክምና ሥራዎች አስተባባሪ እንደ መሆኔ በፍጥነት አዳዲስ የክሊኒካል ኦፊሰሮች ልመላ ጀመርኩ፡፡ እነዚህ በርካታ ታካሚዎችን የሚመረምሩ ገር ውስጥ የጤና ባለሙያዎች ናቸው፡፡ በርካቶቹ ራሳቸው ተፈናቃዮች በመሆናቸው ስለማበረሰቡ ክምና ፍላጎት የሚያውቁና ራው ለመሳተፍ ጠንካራ ፍላጎት ያላቸው ናቸው፡፡

ብዙ ቦታዎቻቸው በእሳት ሲቃጠሉና ሲዘረፉ የተመለከቱ ባለያዎች ባሉበት በዚህ ክልል እኔ በቁርጠኝነት ራውን ለመራት ከቻልኩ እስከ ሰኞ ድረስ ብዙ ለመራት ፍላጎት ያላቸው ባለሙያዎችን እንመለምላለን፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ ነርሶቻችን፣ አዋላጅ ኪሞችና የአምሮ ጤና ባለሙያዎቻችን በምርመራና በቃለ መጠይቅ ራዎች ተወጥረዋል፡፡

ሰኞ

የሳምንት ረፍት ቀናትን በሙሉ ያለ ማቋረጥ ራን በኋላ ሰኞ ለት በግምት 2,500 የሚሆኑት ብረት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚገኙ ሰዎች አንድ ክሊኒክ አገኙ፡፡ በክሊኒኩ የተመላላሽ ክምና ዲፓርትመንት ያለን ሲሆን፣ ሕፃናትን እያጠቁ ያሉትን ኒሞኒያ፣ አተትና የወባ በሽታዎች ያክማሉ፡፡ ረታዊ በሆነው የድንገተኛ ክምና ክፍል በጥይት የተመቱ ቁስለኞች ይታከማሉ፡፡ እንዲሁም ተጨማሪ ክምና የሚያስፈልጋቸው የቅድመ ሆስፒታል አገልግሎት ያገኛሉ፡፡

ከመፈናቀል፣ ከምግብ እጥረት እንዲሁም ካጋጠቸው አስፈሪ ከሆነና እንደ ፆታዊ ጥቃት ካሉ ነገሮች በተጨማሪ በእርግዝና ምክንያት ለተዳከሙ ሴቶች እንክብካቤና ድጋፍ የሚሰጥ የቅድመ ወሊድ ክምና ቡድን በክሊኒኩ ይገኛል፡፡ የተመጣጠነ ምግብ ጥረት ላጋጠማቸው በርካታ ሕፃናት ተጨማሪ ምግብ የሚያቀርብ ቡድን ይገኛል፡፡

ተፈናቃዮቹ እያለፉበት ያለውን ሁኔታ እንዲረዱ የሚያግዝ የአምሮ ክምና ቡድ አለ፡፡ በዚህም የተነሳ ከፍተኛ የሆነ የስኬታማነት ስሜት ተፈጥሮብናል፡፡

በሳምንቱ መገባደጃ በሌላ ስብሰባ ተገናኘን፡፡ በከተማው ውስጥ ቢያንስ ስት ተጨማሪ የተፈናቃዮች ከላት ይገኛሉ፡፡ ተንቀሳቃሽ ክሊኒኩ እነሱን ለመጎብኘት ሊሰማራ ይችላል? ከዚያም እርስ በእርስ በፈገግታ ተያይተን ቀጣዩን ቅድ ማዘጋጀት ጀመርን፡፡

ከአዘጋጁ፡- ጸሐፊዋ የቤተሰብ ክምና ዶክተር ሲሆኑ፣ ጽሑፉ የእሳቸውን አመለካከት ብቻ የሚያንፀባርቅ መሆኑን እየገለጽን፣ በኢሜይል አድራሻቸው [email protected] ማግኘት ይቻላል፡፡

 

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

“ከሁለት ሳምንት በፊት ወደ ኤርትራ የማደርገውን በረራ እንዳሳድግ ተጠይቄ ነበር” የኢትዮጵያ አየር መንገድ

ኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኤርትራ የሚያደርገውን በረራ እንዲያሳድግ የሚጠይቅ...
00:06:46

የኤርትራ አቪዬሽን ባለሥልጣን የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራዎችን ማገዱን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ጉዳዩን እያጣራሁ ነው ብሏል በኤርትራ ትራንስፖርትና...

[ክቡር ሚኒስትሩ ከተቋሙ የሠራተኞች ማኅበር አመራር ጋር እየተወያዩ ነው]

ጤና ይስጥልኝ ክቡር ሚኒስትር? ሰላም! በአስቸኳይ እንደፈለጉኝ መልዕክት ደርሶኝ ነው የመጣሁት። አዎ።...

የሱዳን ጦርነትና የኢትዮጵያ ሥጋት

የሱዳን ጦርነት ከጀመረ አንድ ዓመት ከአራት ወራት አስቆጠረ፡፡ ጦርነቱ...