Friday, September 22, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

​​​​​​​አገራዊ ጥሪን የተቀበሉት ወጣቶች

ትኩስ ፅሁፎች

ከአዲስ አበባፍላተ ከተማ ከተማ የተውጣጡ ወጣቶች የአገር መከላከያ ሠራዊቱን ለመቀላቀል ሐምሌ 20 ቀን 2013 ዓ.ም. አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል። ‹‹ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ›› በሚል መሪ ቃል ለተሰባሰቡት ወጣቶች በመስቀል አደባባይ አሸኛኘት ያደረጉት፣ ምክትል ከንቲባ / አዳነች አቤቤና የመከላከያ ሚኒስትር ቀነአ ያደታ (ዶ/ር) ናቸው፡፡ ወጣቶቹ አገራዊ ጥሪን ተቀብለው በአፋጣኝ ምላሽ በመስጠታቸው ታሪክ የማይረሳው አኩሪ ገድል መፈጸማቸውን ያወደሱት ምክትል ከንቲባዋ፣ ከመከላከያ ሚኒስትሩ ጋር በመሆን የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ ለወጣቶቹ ተወካዮች አስረክበዋል፡፡ ፎቶዎቹ የሁነቱን ከፊል ገጽታ ያሳያሉ፡፡

አገራዊ ጥሪን የተቀበሉት ወጣቶች

 

 

 

 

 

 

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች