Saturday, March 25, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ፍሬከናፍር‹‹ የችግሩ መውጫ ቁልፍ በእጃችን ነው!››

‹‹[የኮቪድ] የችግሩ መውጫ ቁልፍ በእጃችን ነው!››

ቀን:

የጤና ሚኒስትር ሊያ ታደሰ (ዶ/ር)፣ በኢትዮጵያ ሦስተኛው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ስለመከሰቱ ማሳያዎች መገኘታቸውን በገለጹበት ወቅት የተናገሩት፡፡ ኅብረተሰቡ ከሦስተኛው ዙር ወረርሽኝ እንዲጠበቅ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባውም ሚኒስትሯ አሳስበዋል፡፡ ለዚህም ስብሰባዎችን መቀነስ፣ አካላዊ ርቀትን መጠበቅ፣ የእጅ ንፅህናን ከመጠበቅ ባለፈ ክትባቱን መከተብ ያስፈልጋልም ብለዋል፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ኩባንያ አስተዳደር ለኢትዮጵያ ባንኮች ውጤታማነት

የጠቅላላ ጉባኤ፣ የጥቆማና ምርጫ ኮሚቴ፣ የተቆጣጣሪ ቦርድ፣ የዳይሬክተሮች ቦርድና...

[ክቡር ሚኒስትሩ ከሚያከብሯቸው አንድ የቀድሞ ጉምቱ ፖለቲከኛ ስልክ ተደውሎላቸው እያወሩ ነው]

አንዳንድ ነገሮች ቢያሳስቡኝ ነው ቀጠሮ ሳልይዝ ላወራህ የፈለኩት ክቡር...

የትግራይ ክልል የሽግግር አስተዳደር ምሥረታና የሰላም ስምምነቱ ሒደት

በትግራይ ክልል ጊዜያዊ የሽግግር መንግሥት ለመመሥረት ደፋ ቀና እየተባለ...