እየተካሄደ ባለው የቶኪዮ 2020 ፓራሊምፒከ ከታዩት ድንቅ ፓራአትሌቶች መካከል፣ በርዝመት ዝላይ ከዓለም ክብረ ወሰን ጋር ወርቅ ያሸነፉት በወንዶች ደቡብ አፍሪካዊው ንታንዶ ማህላንጉ፣ በሴቶች ሆላንዳዊቷ ፍሌር ጆንግ እና በቀስት የሁለተኛው ዙር ውድድር ያሸነፈው አሜሪካዊው ማት ስቱዝማን ይገኙበታል፡፡
ፎቶ፡ ሮይተር