Sunday, March 26, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ፍሬከናፍር​​​​​​​‹‹በአዲሱ ዓመት፣ ኢትዮጵያውያን የተመኙትን ሰላም አግኝተው የወንድማማችነትና የአንድነት ሕይወት የሚኖሩበት እንዲሆን እመኛለሁ››

​​​​​​​‹‹በአዲሱ ዓመት፣ ኢትዮጵያውያን የተመኙትን ሰላም አግኝተው የወንድማማችነትና የአንድነት ሕይወት የሚኖሩበት እንዲሆን እመኛለሁ››

ቀን:

ፖፕ ፍራንሲስ፣ በኢትዮጵያ የዘመን መለወጫ ዋዜማ በሳምንታዊ የአስተምህሮ መድረካቸው ማሳረጊያ ላይ የተናገሩት፡፡  በአገሪቱ ውስጥ እየተካሄደ ባለው ጦርነት ምክንያት ከፍተኛ ሰብዓዊ ቀውስ መከሰቱን ያስታወሱት ፖፑ፣ አዲሱ ዓመት 2014 . . የመረዳዳት ዓመት እንዲሆን በመመኘት የመልካም ምኞት መግለጫቸውን አስተላልፈዋል።

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...