Tuesday, July 16, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ማኅበራዊበአዲስ አበባ የ 11 የግል ትምህርት ቤቶች ፈቃዳቸውና ዕውቅናቸው ተሰረዘ

በአዲስ አበባ የ 11 የግል ትምህርት ቤቶች ፈቃዳቸውና ዕውቅናቸው ተሰረዘ

ቀን:

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ሥልጠና ጥራት፣ ሙያ፣ ብቃትና ምዘና ማረጋገጫ ባለሥልጣን ከመሥፈርት በታች ሲሠሩ ተገኝተዋል ያላቸውን ስምንት መደበኛ እና ሦስት የመጀመርያ ደረጃ የግል ትምህርት ቤቶች ፈቃዳቸውና ዕውቅናቸው መሠረዙን አስታወቀ፡፡

የባለሥልጣኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ ሐሙስ መስከረም 5 ቀን 2014 ዓ.ም. በሰጡት መግለጫ ባለሥልጣኑ የ2014 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን ከመጀመሩ በፊት በደረገው ጥናት እና ክትትል የ 824 የግል ትምህርት ቤቶች ብቃታቸውን የመፈተሽና የማረጋግጥ ሥራ ማከናወኑን ገልጸዋል።

ከእነዚህም ውስጥ 61 ትምህርት ቤቶች በተገኘባቸው ችግር ማስጠንቀቂያ እንደተሰጣቸው አስረድተዋል፡፡

ስምንት መደበኛ እና ሦስት የመጀመርያ ደረጃ የግል ትምህርት ቤቶች ግን ከመሥፈርት በታች ሲሠሩ የተገኙ በመሆኑ ፈቃዳቸውን እና ዕውቅናቸውን መሠረዙን ገልጸዋል።

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ሚዲያው በሕዝብ የህሊና ችሎት ከተዳኘ በቂ ነው!

መሰንበቻውን ድንገት ሳይታሰብ ያለ ማስጠንቀቂያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ...

የባህር በር ጉዳይ

በታምሩ ወንድም አገኘሁ ድሮ ድሮ ገና ልጅ ሆኜ ፊደል እንደቆጠርኩ...

አገሩ ፖለቲካዊ ስክነትና መደማማጥ ያስፈልገዋል

በንጉሥ ወዳጀነው    ኢትዮጵያ የሁላችንም የጋራ ቤት ነች፡፡ ‹‹ጥያቄዬ ተመለሰልኝ››፣...

የመንግሥት የሰብዓዊ መብት ተቋም ለምን የመንግሥት ሚዲያን ማስተማር አቃተው

በገነት ዓለሙ የአገራችን የ2016 የበጀት ዓመት መሰናበቻና የአዲሱ የ2017 በጀት...