Thursday, March 23, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅየውሳኔ ሰዓት

የውሳኔ ሰዓት

ቀን:

‹‹በአንድ የክረምት ወቅት አስታውሳለሁ አባቴ የማገዶ እንጨት ሲፈልግ አንድ የሞተ ዛፍ ያገኝና ይቆርጠዋል፡፡ ፀደይ ሲመጣ በተቆረጠው ዛፍ ግንድ ዙሪያ ማቆጥቆጥ አየ፡፡ እንዲህም አለኝ፣ ‹‹ዛፉ እንደሞተ ቆጥሬ ነበር፤ በክረምቱ ቅጠሎቹ ረግፈው ነበር፤ ቅርንጫፎቹ ሁሉ ከቅዝቃዜው የተነሳ ጭራሮ ሆነው ደርቀው በዛፉ ላይ ሕይወት የሚባል ነገር አይታይም ነበር፡፡ አሁን ግን በዋናው ስር ላይ እስካሁን ድረስ ሕይወት አያለሁ›› አለ፡፡ ከዚያ ቀና ብሎ አየኝና እንዲህ አለኝ፣ ‹‹ቦብ፣ ይህ አስፈላጊ ትምህርት እንዳትረሳ፣ በክረምት ወቅት ዛፍን አትቁረጥ፤ ነገሮች በከፉም ሰዓት አሉታዊ ውሳኔ አትውሰድ፤ ልብህ በወደቀበት ሰዓት በመልካም መንፈስ ውስጥ በሌለህበት ጊዜ አስፈላጊ ውሳኔዎችን አትወስን፡፡ ጠብቅ፤ ታገስ፡፡ ማዕበሉ ያልፋል፡፡ [መፀውም] ይመጣልና›› አለኝ፡፡

  • ኃይል ከበደ ‹‹ጉርሻ እና ፌሽታ›› (2006)
spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

[ክቡር ሚኒስትሩ ከሚያከብሯቸው አንድ የቀድሞ ጉምቱ ፖለቲከኛ ስልክ ተደውሎላቸው እያወሩ ነው]

አንዳንድ ነገሮች ቢያሳስቡኝ ነው ቀጠሮ ሳልይዝ ላወራህ የፈለኩት ክቡር...

የትግራይ ክልል የሽግግር አስተዳደር ምሥረታና የሰላም ስምምነቱ ሒደት

በትግራይ ክልል ጊዜያዊ የሽግግር መንግሥት ለመመሥረት ደፋ ቀና እየተባለ...

ጥራዝ ነጠቅነት!

ከሜክሲኮ ወደ ጀሞ እየሄድን ነው፡፡ የተሳፈርንበት አሮጌ ሚኒባስ ታክሲ...