‹‹ኑ ጭቃ እናቡካ›› የተሰኘው ፌስቲቫል ጥቅምት 6 ቀን 2014 ዓ.ም. በመስቀል አደባባይ ተካሂዷል፡፡ በፕሮግራሙ ልጆችና ሌሎችም ታዳሚዎች ጭቃ እያቦኩ የተጫወቱ ሲሆን፣ የድሮ የልጅነት ጨዋታዎችና ተፈጥሯዊ መዝናኛዎችም የዝግጅቱ አካል ነበሩ፡፡ ፎቶዎቹ የእሑድ ውሎውን በከፊል ያሳያሉ፡፡
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -
ፌርማታ ፅሁፎች
ትኩስ ፅሁፎች
- Advertisement -
- Advertisement -