Thursday, May 30, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

ዝንቅበደመና አይነገርም

በደመና አይነገርም

ቀን:

የሰውየን እናት መብረቅ ይገድላቸውና የዘገየ ለቅሶ ደራሸ መጥቶ “ለመሆኑ ምን ገደላቸው?” ብሎ ሲጠይቀው ዝናብ ሊዘንብ ደመናው ያንዣብብ ስለነበር፤ እናቱ የሞቱበት ሐዘንተኛ ከንፈሩን በእጁ ጣቶች እየከመከመ “ተው! ተው!! የአሟሟቷ ጉዳይ በደመና የሚነገር አይደለም!!!” አለው ይባላል፡፡

  • ቅምሻ (1975)
spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

[የክቡር ሚኒስትሩ ባለቤት የኬንያው ፕሬዚዳንት ያስተላለፉትን መልዕክት ተመልክተው ባለቤታቸውን በነገር ይዘዋቸዋል]

የኬንያው ፕሬዚዳንት ከሕዝባቸው ለቀረበባቸው ቅሬታ የሰጡትን ምላሽ ሰማህ? እንኳን ምላሻቸውን...

የኢትዮ ኤርትራ ሰሞነኛ ሁኔታና ቀጣናዊ ሥጋቱ

“ግንቡን እናፍርስ ድልድዩን እንገንባ” የሚል ፖለቲካዊ መፈክር ጎልቶ በሚሰማበት፣...

ኦሮሚያ ባንክ ከተበዳሪ ደንበኞቼ ውስጥ 92 በመቶ የሚሆኑት አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ናቸው አለ

ኦሮሚያ ባንክ ለደንበኞቹ ከሰጠው ብድር ውስጥ ለአነስተኛና ለመካከለኛ ኢንተርፕራይዞች...

ሽቅብና ቁልቁል!

ጉዞ ከመገናኛ ወደ ሲኤምሲ ጀምረናል። ተሳፋሪዎች የዕለት ጉርሳቸውን መሸፈን...