Friday, June 9, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ፍሬከናፍር‹‹ኢትዮጵያ የሚለውን የነፃነት ስም የማስጠበቅ የታሪክ አደራ አለብን››

‹‹ኢትዮጵያ የሚለውን የነፃነት ስም የማስጠበቅ የታሪክ አደራ አለብን››

ቀን:

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (/)፣ የአገር መከላከያ ሠራዊትን በግንባር ሆነው ለመምራት መወሰናቸውንና ከኅዳር 14 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ወደ ትግሉ ሜዳ እንደሚዘምቱ ባስታወቁበት ዕለት ያስገነዘቡት፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ በኅዳር 13 ቀን መልዕክታቸው እንዳስገነዘቡት፣ ጊዜው አገርን በመሥዋዕትነት መምራት የሚያስፈልግበት ጊዜ ነው። ታሪክ ከሚያደንቃቸው የኢትዮጵያ ልጆች አንዱ ለመሆን የምታስቡ ሁሉ ለአገራችሁ ስትሉ ዛሬውኑ ተነሡ፤ ግንባር ላይ እንገናኝ ሲሉም አገራዊ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ 

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ