Monday, September 25, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

የሐኪሞችና ነርሶች አገልግሎት በመዲናዋ

ትኩስ ፅሁፎች

በአዲስ አበባ ከተማ ከሚገኙት የጎዳና ተዳዳሪ ወጣቶች መካከል ለ500 ያህሉ የሕክምና አገልግሎት ተሰጥቷል፡፡ ቃል ኪዳን ቻሪቲ በሚል ተቋም የተሰባሰቡት ሐኪሞችና ነርሶች ‹‹ጤና ለሁሉም በሚል መሪ ቃል፣ ኅዳር 19 ቀን 2014 ዓ.ም. በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ግቢ ውስጥ የሰጡት አገልግሎት፣ ለመመርመር ፈቃደኛ ለሆኑት ወጣቶች የላቦራቶሪ ምርመራ በማድረግ የሚያስፈልጋቸውን መድኃኒት የሰጡበት ነው፡፡ ሐኪሞቹ ከምርመራው በተጓዳኝ የሻወር አገልግሎት በመስጠት በዕርዳታ ያገኙትን አልባሳት አድለዋል፡፡ ሐኪሞቹ በዘጠኝ ዶክተሮችና በአንድ ነርስ የጀመሩት በጎ አድራጎት በአሁኑ ወቅት 250 መድረሳቸውን አስተባባሪዋ ሩት ምትኩ (ዶ/ር) ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡

በመስፍን ሰሎሞን

የሐኪሞችና ነርሶች አገልግሎት በመዲናዋ

የሐኪሞችና ነርሶች አገልግሎት በመዲናዋ

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች