Thursday, July 25, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ስፖርትየኩዌት ሊግን በቫር በታጀበ ዳኝነት ለመምራት ያቀናው ባምላክ ተሰማ

የኩዌት ሊግን በቫር በታጀበ ዳኝነት ለመምራት ያቀናው ባምላክ ተሰማ

ቀን:

ዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) በሚቀጥለው ዓመት በኳታር አስተናጋጅነት በሚያከናውነው የዓለም ዋንጫ፣ ለዋና ዳኝነት የተመረጠው ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ፣  በኩዌት ውስጥ የሚደረገውን የፕሪሚየር ሊግ  በዋና ዳኝነት በቫር ጭምር እንዲመራለት በብሔራዊ ፌዴሬሽኑ በኩል የቀረበለትን ጥያቄ ተቀብሎ ከኅዳር 23 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ለአሥር ቀናት በኩዌት ይቆያል፡፡ ባምላክ ተሰማ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ከ2020 ወደ 2021 ተላልፎ የተካሄደውን የቶኪዮ ኦሊምፒክን ጨምሮ አኅጉራዊና ዓለም አቀፋዊ የእግር ኳስ ጨዋታዎችን በዋና ዳኝነትና በቫር ዳኝነት በመምራት አንቱታን ካተረፉት መካከል ይጠቀሳል፡፡

 

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

“ከሁለት ሳምንት በፊት ወደ ኤርትራ የማደርገውን በረራ እንዳሳድግ ተጠይቄ ነበር” የኢትዮጵያ አየር መንገድ

ኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኤርትራ የሚያደርገውን በረራ እንዲያሳድግ የሚጠይቅ...
00:06:46

የኤርትራ አቪዬሽን ባለሥልጣን የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራዎችን ማገዱን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ጉዳዩን እያጣራሁ ነው ብሏል በኤርትራ ትራንስፖርትና...

[ክቡር ሚኒስትሩ ከተቋሙ የሠራተኞች ማኅበር አመራር ጋር እየተወያዩ ነው]

ጤና ይስጥልኝ ክቡር ሚኒስትር? ሰላም! በአስቸኳይ እንደፈለጉኝ መልዕክት ደርሶኝ ነው የመጣሁት። አዎ።...

የሱዳን ጦርነትና የኢትዮጵያ ሥጋት

የሱዳን ጦርነት ከጀመረ አንድ ዓመት ከአራት ወራት አስቆጠረ፡፡ ጦርነቱ...