ልጅ አባቱን ‹‹አባዬ ጦርነት እንዴት እንደሚነሣ አስረዳኝ?›› ይለዋል፡፡ አባቱም ‹‹ለምሳሌ አሜሪካንና እንግሊዝ ቢጣሉ›› ከማለቱ የልጁ እናት ቀበል አድርጋ ‹‹አሜሪካ ከእንግሊዝ ጋር አትጣላም፡፡ ልጁን ወደ መጥፎ አስተሳሰብ ለምን ትመራዋለህ?›› በማለት ትቆጣለች፡፡ ልጁም ‹‹አባዬ ተወው፤ ጦርነት እንዴት እንደሚነሣ አሁን ተረድቻለሁ›› አለ ይባላል፡፡
- ቅምሻ (1975)