የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ፣ ባለፈው ሳምንት ማምሻውን በከተማዋ በተለያዩ ቦታዎች ላይ ተሰማርተው፣ ሰላምና ፀጥታን የሚያስጠብቁ ወጣቶች እያደረጉት ያለውን እንቅስቃሴ ተመልክተዋል፡፡
- ፎቶ የአዲስ አበባ ፕሬስ ሴክሬታሪያት ጽሕፈት ቤት