Friday, July 19, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ፍሬከናፍር‹‹ዳያስፖራዎች ድርጊታችሁና የአገር ተቆርቋሪነታችሁ ሁላችንንም አርክቶናል››

‹‹ዳያስፖራዎች ድርጊታችሁና የአገር ተቆርቋሪነታችሁ ሁላችንንም አርክቶናል››

ቀን:

                     ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ፣ ባለፈው ሳምንት

            የብሔረሰቦች ቀን በድሬዳዋ ሲከበር ያስተጋቡት ኃይለ ቃል፡፡ በአገር

    ህልውና ላይ የመጣውን ፈተና ሁሉም ዜጋ ችላ ማለት እንደሌለበትና ኢትዮጵያ

 ላጋጠማት ችግር ሁሉ መፍትሔውን መፈለግ የእኛ  የኢትዮጵያውያን ድርሻ መሆኑን

ያነሱት ፕሬዚዳንቷ፣ በውስጥና በውጭ የተከፈተብንን ፈተና አንድ ከሆንን አሁን

 እንዳየነው እንወጣዋለን ሲሉ አስረግጠው ተናግረዋል፡፡  ‹‹ኢትዮጵያ ከሁላችንም በላይ ናት፣ እንጠብቃት፣ እንንከባከባት፤›› በማለትም አገር አፍራሽን በፅኑ ሁሉም መታገል ይኖርብታል ሲሉም አስገንዝበዋል፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

አቶ ሰብስብ አባፊራ የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ

ከአዋጅና መመሪያ ውጪ ለዓመታት ሳይካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ...

ቀጣናዊ ገጽታ የያዘው የኢትዮ ሶማሊያ ውዝግብ

ከአሥር ቀናት ቀደም ብሎ በተካሄደው የፓርላማ 36ኛ መደበኛ ስብሰባ፣...

የኢንሹራንስ ኩባንያዎች በዓረቦንና የጉዳት ካሳ ክፍያዎች ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ መጣሉን ተቃወሙ

በአዲሱ ተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ውስጥ የኢንሹራንስ ከባንያዎች ለሚሰበስቡት...