Wednesday, July 24, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅ‹‹ሩምባ›› - ዩኔስኮ በቅርስነት የመዘገበው የኮንጎዎች ሙዚቃና ዳንኪራ

‹‹ሩምባ›› – ዩኔስኮ በቅርስነት የመዘገበው የኮንጎዎች ሙዚቃና ዳንኪራ

ቀን:

በዓለም አቀፉ የባህል ተቋም ዩኔስኮ ሥር የሚገኘው የባህላዊ ቅርሶች በይነ መንግሥታዊ ኮሚቴ፣ ከታኅሣሥ 4 እስከ 9 ቀን 2014 ዓ.ም. በፓሪስ ከተማ ባካሄደው የበይነ መረብ ስብሰባው፣ የሁለቱ ኮንጎዎች ሙዚቃና ዳንስን ያጣመረው ሩምባን እ.ኤ.አ. በ2021 በሰው ልጅ የማይዳሰሱ የባህል ቅርሶች ወካይ ዝርዝር ላይ እንዲገባ ወስኗል፡፡ በአፍሪካ ሙዚቃና ዳንኪራ ስመጥር የሆነውን ሩምባን በጋራ ያስመዘገቡት ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ (ኪንሳሻ) እና ኮንጎ ሪፐብሊክ (ብራዛቪል) ናቸው። ‹‹ሩምባ›› ባገሬው ቋንቋ እምብርት ማለት ነው። ፎቶዎቹ የሩምባን ገጽታ ያሳያሉ፡፡

ዩኔስኮ በቅርስነት የመዘገበው የኮንጎዎች ሙዚቃና ዳንኪራዩኔስኮ በቅርስነት የመዘገበው የኮንጎዎች ሙዚቃና ዳንኪራ

  • ፎቶ ዩኔስኮ
spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

[ክቡር ሚኒስትሩ ከተቋሙ የሠራተኞች ማኅበር አመራር ጋር እየተወያዩ ነው]

ጤና ይስጥልኝ ክቡር ሚኒስትር? ሰላም! በአስቸኳይ እንደፈለጉኝ መልዕክት ደርሶኝ ነው የመጣሁት። አዎ።...

የሱዳን ጦርነትና የኢትዮጵያ ሥጋት

የሱዳን ጦርነት ከጀመረ አንድ ዓመት ከአራት ወራት አስቆጠረ፡፡ ጦርነቱ...

ግለሰብ ነጋዴዎችን በአስገዳጅነት የንግድ ምክር ቤት አባል ለማድረግ ያለመው ረቂቅ አዋጅ ተከለሰ

በምትኩ የንግድ ተቋማት በአስገዳጅነት የንግድ ምክር ቤት አባል ይሆናሉ...

አሳርና ተስፋ!

ከቱሉ ዲምቱ ወደ ቦሌ ጉዞ ልንጀምር ነው፡፡ ገና ከመንጋቱ...