Friday, April 19, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ዜናበሰሜን ኢትዮጵያ ሲካሄድ የነበረው ወታደራዊ ዘመቻ የመጀመሪያ ምዕራፍ መጠናቀቁን መንግስት አስታወቀ

በሰሜን ኢትዮጵያ ሲካሄድ የነበረው ወታደራዊ ዘመቻ የመጀመሪያ ምዕራፍ መጠናቀቁን መንግስት አስታወቀ

ቀን:

በሰሜን ኢትዮጵያ ሲደረግ የነበረው ወታደራዊ ዘመቻ የመጀመሪያ ምዕራፍ መጠናቀቁን መንግስት አስታወቀ።

የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚንስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ከደቂቃዎች በፊት በሰጡት መግለጫ ፣ የህወሓት ኃይልን ከአማራና አፋር ክልሎች የማስወጣት ግብ በስኬት በመጠናቀቁ፣ ሲካሄድ የነበረው ወታደራዊ ዘመቻ እንደተናቀቀ አስታውቀዋል።

የመከላከያ ኃይሉ በትግራይ ክልል አሁን በያዛቸው አካባቢዎች አጽንቶ እንዲቆይ መወሰኑንም ተናግረዋል።

- Advertisement -

Video from Enat Bank Youtube Channel.

የወታደራዊ ዘመቻው ቀጣይ ምዕራፍ በጥናት ላይ ተመስርቶ የሚወሰን እንደሚሆንም ገልጸዋል።

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልና ፈተናው

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር የአቶ በቴ ኡርጌሳን...

አበጀህ ማንዴላ! አበጀሽ ደቡብ አፍሪካ!

በአየለ ት. የፍልስጤም ጉዳይ የዓለም አቀፍ ፖለቲካንም ሆነ የተባበሩት መንግሥታትን...

የውጭ ባለሀብቶች ለኢትዮጵያውያን ብቻ በተፈቀዱ የንግድ ዘርፎች እንዲገቡ የመወሰኑ ፋይዳና ሥጋቶች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አዓመድ (ዶ/ር) የውጭ ኩባንያዎች በጅምላና ችርቻሮ...