- Advertisement - - Advertisement - ዝንቅየአመለካከት ብዝኀነት ሐሳብን በሐሳብ - ሞግቶ ማሸነፍ የአመለካከት ብዝኀነት ሐሳብን በሐሳብ – ሞግቶ ማሸነፍ አንባቢ ቀን: January 16, 2022 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmail አሊያም አሊያም ደሞ – ሐሳብን በሐሳብ – ሞግቶ መሸነፍ መሆን አይጠይቅም – ጎበዝ ወይም ሰነፍ በሐሳብ መፋጨት – ከፍረጃ ወጥቶ በሐሳብ መፋጨት – ከብሽሽቅ ወጥቶ በሠለጠነ መልክ – ለውይይት በቅቶ ዕውቀት ያስገበያል – ማድመጥን አካቶ፡፡ ኤፍሬም አብርሃም ‹‹ካድማስ ወዲያ ማዶ›› (2013) Previous articleየፍትሕ ዘርፉን ለውጥ የሚያጠይቀው የሰሞኑ የእስረኞች ፍቺ ጉዳይNext articleቅኔ ሲፈታ - Advertisement - ይመዝገቡ ተዛማጅ ጽሑፎችተዛማጅ ኦቲዝምን ለመቋቋም በጥምረት የቆሙት ማዕከላት ታደሰ ገብረማርያም - April 2, 2023 ከኦቲዝም ጋር የሚወለዱ ልጆች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ... አወዛጋቢው የወልቃይት ጉዳይ ዮናስ አማረ - April 2, 2023 የአማራና ትግራይ ክልሎችን እያወዛገበ ያለው የወልቃይት ጉዳይ ዳግም እየተነሳ... ተጠባቂው የቴሌኮም ኦፕሬተሮች የውድድር መለኪያ የሆነው የሞባይል ገንዘብ ዝውውር በኢትዮጵያ ኤልያስ ተገኝ - April 2, 2023 የሞባይል ገንዘብ ዝውውር የሞባይል ስልክን በመጠቀም ሊገኙ የሚችሉ የፋይናንስ... የአማራና ደቡብ ክልሎች ለሠራተኛ ደመወዝ መክፈል መቸገራቸውን የፓርላማ አባላት ተናገሩ ሲሳይ ሳህሉ - April 2, 2023 በአማራና በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልሎች የሚገኙ የመንግሥት ተቋማት...