- Advertisement - - Advertisement - ዝንቅየካሜሩን ትውፊትና ባህል የተንፀባረቀበት የአፍሪካ ዋንጫ የካሜሩን ትውፊትና ባህል የተንፀባረቀበት የአፍሪካ ዋንጫ አንባቢ ቀን: January 16, 2022 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmail ካሜሩን እያስተናገደችው ያለው የ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የአንድ ሳምንት ዕድሜ አስቆጥሯል፡፡ እስከ ጥር 29 ቀን 2014 ዓ.ም. ድረስ የሚካሄደው አህጉራዊው ውድድር፣ በጥር መባቻ የተከፈተው በካሜሩን ባህላዊና ትውፊታዊ ትርዒቶች ነው፡፡ ብዙዎችን እንዳስደመመ በተነገረለት መሰናዶ ከቀረቡት መካከል በፎቶዎቹ የሚታዩት ይገኙበታል፡፡ ፎቶ፡ ካፍኦንላይን Previous articleየጥሩ መሪዎች ወግNext articleየይቅርታ ተምሳሌት የሆነው – አካል ጉዳተኛው ወጣት - Advertisement - ይመዝገቡ ተዛማጅ ጽሑፎችተዛማጅ ጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አቶ ጌታቸው ረዳን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አድርገው ሾሙ በጋዜጣዉ ሪፓርተር - March 23, 2023 ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ(ዶ/ር) አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ክልል... [ክቡር ሚኒስትሩ ከሚያከብሯቸው አንድ የቀድሞ ጉምቱ ፖለቲከኛ ስልክ ተደውሎላቸው እያወሩ ነው] በጋዜጣዉ ሪፓርተር - March 22, 2023 አንዳንድ ነገሮች ቢያሳስቡኝ ነው ቀጠሮ ሳልይዝ ላወራህ የፈለኩት ክቡር... የትግራይ ክልል የሽግግር አስተዳደር ምሥረታና የሰላም ስምምነቱ ሒደት ዮናስ አማረ - March 22, 2023 በትግራይ ክልል ጊዜያዊ የሽግግር መንግሥት ለመመሥረት ደፋ ቀና እየተባለ... ጥራዝ ነጠቅነት! በጋዜጣዉ ሪፓርተር - March 22, 2023 ከሜክሲኮ ወደ ጀሞ እየሄድን ነው፡፡ የተሳፈርንበት አሮጌ ሚኒባስ ታክሲ...