በ165ሺ ካሬ ሜትር ቦታላይ ያረፈውና ከ303 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ የተገነባው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለ48 ፎቅ ግዙፍ ሕንፃ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ(ዶ/ር)፣ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንንና ሌሎች ከፍተኛ ባለስልጣናት በተገኙበት ዛሬ የካቲት 6 ቀን 2014 ዓም ተመርቋል።
ሕንፃው 209.15 ሜትር ርዝመት (ቁመት) እንዳለው የተገለጸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መስሪያቤት፡ ተገንብቶ እስከሚጠናቀቅ አምስት ዓመት ከ11 ወራት ጊዜ መውሰዱም ተነግሯል።
- ማስታወቂያ -
- ማስታወቂያ -
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ303.5 ሚሊዮን ዶላር ያስገነባው ግዙፍ ሕንፃ ተመረቀ
ተዛማጅ ፅሁፎች
የ ጋዜጠኛው ሌሎች ፅሁፎች
- ማስታወቂያ -