የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ303 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ ያስገነባው አዲስ ዋና መሥሪያ ቤት የካቲት 6 ቀን 2014 ዓ.ም. በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ ተመርቋል፡፡ ከሕንፃው ምረቃ በተጓዳኝ የባንኩ 80ኛ ዓመት የተከበረ ሲሆን፣ የባንኩ ታላላቅ ባለውለታዎች ዕውቅና ተሰጥቷቸዋል፡፡ ፎቶዎቹ የሥነ በዓሉን ገጽታ በከፊል ያሳያሉ፡፡
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -
ፌርማታ ፅሁፎች
ትኩስ ፅሁፎች
- Advertisement -
- Advertisement -