Monday, March 27, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅየ5ኛው የኦዳ ሽልማት አሸናፊዎች

የ5ኛው የኦዳ ሽልማት አሸናፊዎች

ቀን:

በአፋን ኦሮሞ ለተሠሩ ኪነጥበባዊ ሥራዎች ዕውቅናና ሽልማት የሚሰጠው በሻቱ ቶለማርያም መልቲሚዲያ፣ በተለያዩ ዘርፎች የሸለመበትን 5ኛውን የኦዳ ሽልማት የካቲት 29 ቀን 2014 ዓ.ም. በሸራተን አዲስ አከናውኗል፡፡ በዕለቱ በሙዚቃ፣ፊልምናሥነ ጽሑፍ ዘውጎች 21 ዘርፎች ሽልማትና እውቅና ሰጥቷል። 2013 .. ከወጡ አልበሞችሃጫሉ ሁንዴሳና ጅሬኛ ሽፈራው ዕውቅና ተሰጥቷቸዋል። ከሴቶች መርጊቱ ወርቅነህ «ኦቦምቦሌቲ» በሚለው የቪዲዮ ክሊፕ ሙዚቃዋ፣ በዓመቱ ምርጥ የነጠላ ዜማ ዘርፍ  «ደርቤ ላላ» በሚል ሙዚቃው አንዱዓለም ጎሳ አሸናፊ ሆነዋል። የገላና ጋሮምሳ «ወልአጋራ» የሙዚቃ ክሊፕም በዓመቱ ከፍተኛ ተደማጭነት ያገኘ በሚል፣ የዓመቱ ምርጥ ቪዲዮ ክሊፕ ሽልማትን ሌንጮ ገመቹ በ«ሰግሊ» ሙዚቃው፣ አባቦ ወርቅነህ በምርጥ ሴት ተዋናይነት፣ ታምራት ከበደምርጥ ወንድ ተዋናይነት፣ በፊልም «ላፋፍላፌ» ተሸልመዋል፡፡ የሕይወት ዘመን ሽልማትን  በአፋን ኦሮሞ የኪነጥበብ ሥራዎች ጉልህ አሻራን ያሳረፈው ነፍስ ኄር ኢብራሂም ሃጂ አሊ፣ እንዲሁም በአፋርኛ አሊዮ ያዮ እና በሲዳምኛ አዱኛ ዱቦ አግኝተዋል፡፡ ፎቶዎቹ የሽልማቱን ሥነ ሥርዓት ከፊል ገጸታ ያሳያሉ፡፡

የ5ኛው የኦዳ ሽልማት አሸናፊዎች

የ5ኛው የኦዳ ሽልማት አሸናፊዎች

 

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...