Tuesday, April 16, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ማኅበራዊለክትባት አምራቾች ፈቃድ መስጠት የሚያስችል ደረጃ ለማግኘት ለዓለም ጤና ድርጅት ጥያቄ ቀረበ

ለክትባት አምራቾች ፈቃድ መስጠት የሚያስችል ደረጃ ለማግኘት ለዓለም ጤና ድርጅት ጥያቄ ቀረበ

ቀን:

የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ለክትባት አምራቾች ፈቃድ መስጠት የሚያስችለውን ደረጃ ለማግኘት ለዓለም ጤና ድርጅት ጥያቄ ማቅረቡን አስታወቀ።

ክትባት የሚያመርቱ የገር ውስጥም ሆነ የውጭ ድርጅቶች ፈቃድ ቢጠይቁ ባለልጣኑ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የመመዘኛና የክትትል ደረጃ ስለሌለው ፈቃድ መስት እንደማይችል በኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን የመድኃኒት ምዝገባና ፈቃድ ዳይሬክተር አቶ ብታሙ በየነ ለሪፖርተር ተናግረዋል።

በአፍሪካ ቡብ አፍሪካ፣ ናይሪያና ጋና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የክትባት አምራች ፈቃድ አሰጣጥ ሥርዓት እንዳላቸው ገጸው ኢትዮጵያም ይህንን ፈቃድ ለመስት የሚያስችል የአራር ሥርዓት ማሻሻያ ስታደርግ መቆየቷን ተናግረዋል። ፈቃዱን ለማግኘት ከሚያስፈልጉ መፈርቶች መካከል ስለፈቃድ አሰጣጥ የክትትል ርዓትና የባለሙያዎች መረጃ የሚሞላበት ግሎባል ቤንችማርኪንግ ቱል (Global Benchmarking Tool) በመጠቀም መረጃ ማሟላቱን ተናግረዋል።

- Advertisement -

Video from Enat Bank Youtube Channel.

መረጃውረት በማድረግም ለዓለም ጤና ድርጅት ግምገማ እንዲያደርግበት ባለልጠኑ ለክትባት አምራቾች ፈቃድ ለመስጠት የሚያስችለው ደረጃ እንዲሰው መየቁን አቶ ብታሙ ገልዋል። ለክትባት አምራቾች ፈቃድ ለመስት ፈቃድ ሰጪው አካል የዓለም ጤና ድርጅት የሚያስቀምጠውን ደረጃ እንዲያሟላና ቢያንስ ደረጃ ስት ላይ መቀመጥ እንዳለበት ያዛል።

በዚህ መረት የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ‹‹የሚጠበቀውን ደረጃ አሟልቻለሁ›› ብሎ በማመኑ የዓለም ጤና ድርጅት ባለሙያዎችን ልኮ ግምገማ እንዲያደርግ ጠይቋል ያሉት አቶ ብታሙ ‹‹ለዓለም ጤና ድርጅት ባለሙያዎችን ልኮ እንዲገመግም ጥያቄ ቀርቧል በማንኛውም ጊዜ ባለሙያዎቹን ልኮ መገምገም ቢፈልግ ዝግጁ ነን፤›› ብለዋል።

እንደ አቶ ብታሙ ገለጻ ከዓለም ጤና ድርጅት የሚገኘው ደረጃ በገር ውስ ክትባት የሚያመርቱ ድርጅቶች በዓለም ገበያ ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የብቃትና የቁጥጥር ደት ማለፋቸውን የሚያሳይ ስለሚሆን ከፍተ ጠቀሜታ አለው። በተጨማሪም የሌሎች ሮች የመድኃኒት አምራቾች በኢትዮጵያ ለማምረት ቢፈልጉ ከዓለም ጤና ድርጅት የሚሰጣቸው ጥቆማ ደረጃውን ያሟሉ ሮችን በመሆኑ ዓለም አቀፍ አምራቾችን ለመሳብ ያስችላል ሲሉ አስረድተዋል፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ቪር ጀነራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኀበር የጨረታ ማስታወቂያ

ቪር ጀነራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኀበር በገቢ እና በውጭ ንግድ እንዲሁም...

ያልተቃናው የልጆች የንባብ ክህሎት

አንብቦና አዳምጦ መረዳት፣ የተረዱትን ከሕይወት ጋር አዋህዶ የተቃና ሕይወት...

እንስተካከል!

ሰላም! ሰላም! ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እንዲሁም የሰው ዘር በሙሉ፣...

የሙዚቃ ምልክቱ ሙሉቀን መለሰ ስንብት

የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ በ1950ዎቹ እና በ1960ዎቹ በኪነ ጥበባትም ሆነ...