Sunday, June 4, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
እኔ የምለዉፋኖነት መቼ ለምንና እንዴት ይነሳል?

ፋኖነት መቼ ለምንና እንዴት ይነሳል?

ቀን:

ሰሎሞን አዲስ (ዶ/ር)

ይህ መጣጥፍ ሰሞኑን ስለፋኖ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ብዙ ይባላል፡፡ ግማሹ ፋኖን የኢትዮጵያ ዘበኛና ጠበቃ ሲያደርገው፣ ሌላ ወገን ደግሞ የኢትዮጵያ የወደፊት ፈተና ወይም ችር ፈጣሪ አድርጎ ይመለከተዋል፡፡ እናም ‹‹የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ለምን ፋኖን በተቃረኑ ይታዎች መለከቱታል?›› የሚለን ጥያቄ ካነሳሁ በኋላ ጥያቄን ከመመለሴ በፊት ግን ፋኖ ማለት ምን ማለት ነ? ፋኖ እንዴትና ለምን ይፈጠራል ወይም ተፈጠረ? ከየትስ የመጣ ባህል ነ? ፋኖነትን እንዴት ማስቀረት ይቻላል? የሚለን ለማስረዳት እሞክራለሁ፡፡

የሸዋ ሰ (በሸዋ አማኛ) “ለምን ታኮርፋለህ” ወይም “ትቆጣለህ” ሲል የጎንደር፣ የጎጃምና የወሎ ሰ ደግሞ “ፉን አትበል” ሴት ከሆነች ደግሞ “ምን ፉን ፉን ትላለች”፣ ወይም “ምንድነ ፉን ፉን ሚያደርጋት”? “የሚያደርገ” ይላል (ይባላል) አንድ ሰ ተቆጥቶ ያልተለመደ ባህሪ ሲያሳይ፡፡ እናም “ፎነነ”፣ “ተነነ” ሲል “አኮረፈ”፣ “አገመጠ”፣ “ተቆጣ”፣ “አጎዶመደ” እንደ ማለት ነ፡፡ ስለሆነም የተቆጣ ወም ቁጣ፣ ቁጣ የሚለው ሰው፣ የቁጣን መንስ ለመራቅ ወይም ለማስወገድ ይሸፍታል፣ “ፋኖ” ይሆናል፡፡

ገራችን የቀደመ ታሪክ እንደሚያመላክተ ለሰቡ ወይም አገሬ በመንግት ላይ ወይም በመንግሥት ባለልጣን ላይ የሚያኮርፈ ከኩርፊያም አልፎ ፋኖ የሚሆነገሩ ላበረከተ አስተዋዕውቅና ሲነፈገው፣ በተይም ከሱ ጋር የነበሩት አንዳንዴም የሱ ታዛዥ ወይም የበታች የሆኑት ሹመትና ሽልማት ወይም ዕው አግኝተው፣ እሱ ግን ሲነፈግና የአድሎ በደል ሲፈጸምበት (ሲደርስበት)፣ ዳኝነት፣ ፍትና ርትዕ ሲጓደል እናም ‹‹በዚህ ይነት ሁኔታ (ተዋርዶና ፍት አልባ ሆኖ) ከመኖር ብሞት (ሞት) ይሻለኛል ብሎ፤›› ወንድ ልጅ ይሸፍታል፡፡

ከላይ የተጠቀሰ ሁኔታ ሲፈጠር የአገር ሽማግሌ ወደ ሸፈተው ሰ ምልጃ ይላካል፡፡ በሰላም እጁን እንዲሰጥ፣ ከተጣላ ጋር እንዲታረቅ የመሬት ድንበር ርስት፣ የደም (የግድያ)፣ የስርቆት (የከብት ወይም የዕጮኛ፣ የሚስት) ወዘተ ጉዳዮችወይም በመንግትም ላይ  (ፍት ተጓደለብኝ፣ ባለልጣን አዳላብኝ፣ በደለኝ ብሎ) ቢሸፍትና ለአገር ሽማግሌዎች እቢ ካለ ከገዳማትና አድባራት መነኮሳትና ቀሳስት የነስ አባቱን ጨምሮ (የነስ አባቱ ፋኖውንና መንፈሳዊ አባቶችን እንደ ድልድይ በማገናኘት ጭምር ያገለግላሉ) ይክበታል። እኝህን መፈሳዊ ሰዎች እቢ ካለ (አብዛኛን ጊዜ የመንፈሳዊ አባቶች የመገዘት ወይም መንፈሳዊ ግዘት የማድረግ) ልጣን ስላላቸው፣ብረተሰቡም ዘንድ ቃላቸ የተከበረና፣ ለአንድ ወገን የማያዳሉ ስለሆኑ፣ ፋኖ ምክራቸንና ተግሳን ተቀብሎ እጅ ሰጣል፣ ወደ ሰላማዊ ኑሮ ይመለሳል፡፡ እቢ አሻፈረኝ ካለ ግን ነጭ ለባሽ፣ ፈረሰኛ ወይም ወቶ አደር (ፖሊስ) ካለበት አድኖ እንዲያመጣ ይላክበታል።

ፋኖነት በግል ጉዳይ ብቻ አይወሰንም፡፡ ባለገር (ባላገር) መንግት ግብር አበዛብኝ ብሎ የአንድ አካባቢ ዝብ ለምሳሌም የክፍለ ገር (የጠቅላይ ግዛት)፣ ወይም የአራጃ፣ የወረዳ፣ ቀበሌ (ጎጥ) ሊሸፍት (ሊፎንን) ፋኖ ሊሆን ይችላል፡፡ ለምሳሌ በጎጃም ‹‹ይብርታምሳ (የብር ከሃምሳ) አመ ተብሎ የሚታወቅ አመ ነበር፡፡ ምክንያ መንግት ግብር በጨመሩ ይህንን በመቃወም ሲሆን በሰሜን ኢትዮጵያ (በትግራይና ወሎ) “የራያና አዘቦ. . . የሚባል የዝብ አመያን በወጣ ማግት ነበር፡፡ ዛሬ ቶች “ቀዳማይ ወያኔ የሚሉት” በነገራችን ላይ ይህ አመሜን በጌምድርም ተዛምቶ ነበረና በእንግሊዝ የጦር መኮንኖች ይመራ የነበረ በኋላ ላይ የስምንተኛ ብርጌድ አካል ሆኖ የተደራጀው፣ የአራተኛ (አራተኛ) እግረኛ ሻለቃና የደንቢያ ባላገር (በንጉ ነገቱ ዘመን) የአንድ አካባቢ ዝብ ሲሸፍት ከዚያ ጠቅላይ ግዛት ከሚገኝ አንድ ወረዳ ወም አራጃ የሚገኝ ባላገርን በሌላ ላይ ባላገር ላይ ማዝመት የተለመደ ነበር፡፡ የከፋፍለህ ግዛ የአስተዳደር ሌት መሆኑ ነወደ ሰሜን በጌምድር ዘምቶ ነበር፡፡

ሌላ ከዚህ ካለንበት ዘመን የፋኖ አነሳስ ጋር የሚመሳሰለ ደግሞከላዊ መንግት ከጭ ጠላት ጋር ተዋግቶ በሚሸነፍበት ጊዜ ፋኖ ብቅ ይላል፡፡ አነሳሱ ባጋጣሚ በመሆኑ ንድ ማከል (ቢያንስ ቢያስ በመጀመያዎቹ ጥቂት ወራት) የለም/አይኖረም፡፡ በተለያየ ቦታ የተበታተኑ ግለሰቦች ነገር ግን ገር፣ ወገን፣ ነነት የሚባሉቱ ጽንሰ ሐሳቦች የገቧቸ እንደ ኛ ዘመን “አስኳላ” (ትምህርት ቤት) ገብተ ተምረው ሳይሆንልበ ብርሃን (በትምህርት ሳይሆን በተፈጥሮ) አስተዋይና አርቆ አሳቢ የሆኑ ሰዎች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ያለበለዚያ ደግሞ ዝቅተኛ ሹማምንት የነበሩ (የጎበዝ አለቃ፣ የነጭ ለባሽ አለቃ፣ ባላምባራስ፣ ግራዝማች ወዘተ የነበሩ)፣ አንዳንዴ ደግሞ ተራ ሽፍታ የነበሩ፣ ጎበዝ አዳኝ ወዘተ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡

ነገር ግን ጊዜ በዋለ ባደረ ቁጥር ጀብዳቸው፣ ጀግንነታቸውና ዝናቸ እየተሰማ ሲሄድ እነህ ግለሰቦች ወደ አንዱ “ጦር ይቀናዋል” (መምራትና ማዋጋት ይችላል) ብለ ወደ ሚያስቡትና ዝናውና ጀግንነቱ ከፈር፣ ከወገን (ቀበሌ/ጎጥ/አጥቢያ) አልፎ በጠላትም ጎራ ስሙ ሲነሳ በፍርት የሚያስርድ (የሚያንቀጠቅጥ)ወይም በፍርትና በአክብሮት የሚጠራ ሲሆን ተከታይ ሊኖረ ወይም “የራሱን ጦር” ሊያደራጅ ይችላል (ይችላሉ)ይኖራቸዋል፡፡ በ1928 ዓ.ም. የጣያን ወረራ ጊዜ ገራቸን ለአምስት መታት በዱር በገደሉ እየተንከራተቱ “ለጠላት አናድርም” ብለ የተዋጉት ፋኖች ነበ። ታያ እነዚህ ነበሩ በደምና በአጥንታቸ ያላንዳች ክፍያ የዛሬይቱን ኢትዮጵያ ጠብቀ ያቆዩን። ባላባቶች፣ መኳንንቱ፣ መፍንቱና ነገታቱማ የለመዱት የቅምጥል ኑሮ፣ ጥቅማ ጥቅም ቀርብናል ብለ አብዛኛዎቹ ለጣያን አድረ ነበር፡፡ ለጣያን ካደሩት የተረፉት ደግሞ ገራቸን ጥለ ወደ ጎረቤት ገሮች (ሱዳን፣ ኬንያቡቲ) ሲሄዱ ሀብትና ከገር መንግታት ጋር ግንኙነት ነበራቸ ደግሞ ባህር አቋርጠ ራቅ ወዳሉ የአውሮፓ ገሮች ሸሽተ ነበር።

አብዛኛዜ የፋኖ ጦር ከቀበሌ ቢበዛ ቢበዛ ከወረዳ (ጪ) አባላት አይኖሩትም፡፡ ለዚህም ንያቱ ለፋኖ መረቱ እርስ በርሱ መተዋወቁና (ማን ማንን ማወቁ እርስ በርስ ከመተማመን አልፎጭ የሰርጎ ገብ አደጋ ይጠብቃልና) ለተመሳሳይ ጉዳይ ማለትም ለቤቱ ለሚስቱ ለርስቱይማኖቱ እናት አባቱና አክስት አጎቱ ለተቀበሩበት መሬት ስለሚዋጋ ነ፡፡ ገር ማለት በዚያን ጊዜ ይህ ነ፡፡ የኢትዮጵያ ነገታት የጥንቶቹን ትተን የ ቴዎድሮስን (መይሳ ካሳ)፣ የ ንስን (በዝብዝ ካሳ)፣ የምኒልክን ራዊት አነሳስ አወቃቀር ስናይንኑ ያረጋግጥልናል፡፡ በጦርነት ጊዜ የነገታቱን የክተት አዋጃቸን ስናስታስ “ገር ማለት” በዚያን ዘመን ጎጥህ፣ ፈርህ፣ ቀህ መሆኑን እንረዳለን፡፡ አፄ ምኒልክ የክተት አዋጅ “ይማኖት የሚለጥ፣ ሚስት የሚቀማ፣ ከርስት የሚነቅል. . . ጠላት መጥቷልና ‘የአገሬ ሰ’ ተለተለኝ. . .  [ብትቀር] አይማረኝ አልምርህም” የሚለ አባባል ትልቅ ማስረጃ ነ፡፡ እግረ መንገዱንምፓውያንና አሜሪካያን “ፖለቲካ ቀበሌኛ ነ [Politics is Local] የሚሉት ፈጥ እኛም ዘንድ ነበረ፡፡ አ ይለ ሥላሴ አዲስቷን ኢትዮጵያ እስካዋቀሩበት ጊዜ ድረስ፡፡ 

በፋኖነት መደራጀትን ሌላ አጋጣሚም ሊያመጣ ይችላል፡፡ አንድ ንጉ/ንግት ሞቶ/ሞታ ሌላ እስኪነግሥ፣ መንገበአዋጅ እስኪነገር (እስኪታወጅ) ድረስ የይል ክፍተት ፈጠራል ወይም ሊፈጠር ይላል፡፡ ለዚህም ነ አዲስ ንጉ ነግ አዋጁ የሚከተለን የሚለው፣ ‹‹አዋጅ አዋጅ የደበሎ ቅዳጅ [አዋጁ ከቆዳ በተራ (ብራና) ላይ የተጻፈ በመሆኑ ይመስላል] ስማ ስማ መስሚያ ይንሳህና! ያለንም እኛ! የሞትንም እኛ! [ፖለቲካ ስጥ ምንም አያገባህም እንደማለት ነ] ጥና! ጥና! ባለህ እርጋ!›› ታዲያ በዚያ ክፍተትና ክፍተቱ እስኪደፈን (እስኪዘጋ) ፋኖ ብቅ ሊል ይችላል፡፡ ወይም የ”እኔ ነገ”፣ የ”እኔ ንገ” የሥልጣን ትንቅንቅ (ሽኩቻ) ሊፈጠር ይችላል

የዛይቱ ኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ ከላይ የተጠቀሰን ይመስላል፡፡ የዓብይ (ዶ/ር) መንግት በጋዊ መንገድ ተመርጦ ወደ ልጣን መንበር የመጣ በኋላም በገር አቀፍ ደረጃ በተደረገ ምርጫ አሸናፊ ቢሆንምትና ግብረ አበሮቹ እንደ ጥ በመታየቱ የልጣን ዘመኑ (እስሁኗ ደቂቃ ድረስ) በወያኔና ግብረ አበሮቹ ሴራ በችግር ተሰንጎ (ተቀፍድዶ) የተያዘ መንግት ሆኗል፡፡ ለዚህም ማስረጃ በየክልሉ የሚፈነዳ በራዊና የኢኮኖሚ አሻጥር፣ አልፎ አልፎም ወታደራዊ ፍጥጫዎች ለልጣን የሚደረገ ግብግብ ማሳያ ምልክቶች ናቸ፡፡ የትግራይ ክልላዊ መንግት የጦር ነጋሪት ሲጎስም በኦሮያ ደግሞ የክልላችን ሰች አይደላችሁም እየተባሉ ማሌዎችና አማሮች ከኦሮሚያ ክልል፣ ኦሮሞዎች ደግሞ ከማሌ ክልል፣ አፋሮች ከማሌ ማሌዎች ከአፋር እንዲቃቃሩና እንዲገፋፉ ተደርገዋል። በመተከልም በተመሳሳይ ሁናቴ የአማራ ዝብ ለአስከፊ ቃይ ተዳርጓል፡፡

ይህ አልበቃ ብሎ የትግራይ ክልል አስተዳዳሪዎችከአማራ ጋር የምናወራርደ ሳብ አለን” ብለ በግላጭ በአማራ ላይ ጦርነት አጀዋል፡፡ የፎከሩትንም አድርገዋል፡፡ ይህ ሁሉ ሲሆን የዶ/ር ብይ መንግትም ሆነ የአማራ ክልል አስተዳዳሪዎች ከአቅም ማነስም ይሁን በሌላ ምክንያርምጃ መውሰድና የገሪቱን ዝብ ከተጋረጠበት ችግር መታደግ ተስኗቸው ታይተዋል፡፡ ይህን የተመለከቱ አማሮች ለዘመናት ከኖሩባቸ የኦሮያ፣ የደቡብና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች “ከመሞት መሰንበት” ብለ አካባቢያቸውን ለቀእየተሰደዱ ነ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ብይን መንግገሪቱ ካለባት መጠነ ሰፊ የሆነ፣ ከስጥና ከውጭ የተቀናጀ አደጋ ስላለት “በይቅርታ” እንለፈ ቢባል የአማራ መንግት ግን ኃላፊነቱና ተጠያቂነቱ ለአማራ “ክልል” ዝብ በመሆኑ እመራዋለሁ የሚለዝብ ከልቂት መታደግ ባለመቻሉ ተጠያቂ ከመሆኑም በላይ ለፋኖ መከሰት ከብዙዎቹ ንያቶች ዋና

ከላይ ለማስረዳት እንደሞከርኩት በአማራ ክልል የሚኖሩት አማሮች ደግሞ ይህን የዝባቸን ደም ለመበቀል፣ ከተጨማሪ ልቂት ለመታደግ ከአያት ከቅድመ አያቶቻቸው በወረሱት ይትባህል ሸፈቱ ፋኖ ሆኑ፡፡ ስለዚህ ይህ አደረጃጀት መንግትን ለመገዳደር (ለመፎካከር) የተቋቋመ ሳይሆን ራስን ለማዳንና አስፈላጊ ከሆነም ማከላዊ መንግትን ለመርዳት የተቋቋመ የገር ወዳዶች ቡድን ነ። ይህ የፋኖ ስብስብ በየፈሩ ያሉትን አጥፊዎችና በጥባጮች ከመታገል አልፈ ት የልብ ልብ ተሰምቶት መከላከያን ከተኛበት (የአገሬ ጀግና ጠላቱን “ግምኛ” ሆኖ ቢያገኘ ተነስ ታጠቅ ብሎ ነ ርምጃ የሚወስድበት፡፡ አንዳንዴም ትቶት ይሄዳል እንኳን ከተኛበት ሊገለው)፣ ት (ወያኔ) ከፍርቱ የተነሳ አንበሶቹን በተኙበት ትግራይን ዝብ ከሻብያ የሚጠብቁትን በግፍና የአውሬ ባህልን በሚያንባርቅ መልክ ገደላቸው፡፡ በዚህ ዜ ነበር ፋኖና የአማራ ልዩ ይል የገሪቱን ጦር የታደገ፣ ከጠላት (ት) ከበባ ያዳነ፡፡

ለፋኖ መከሰት ከላይ የተጠቀሱት ታሪካዊና ወቅታዊ ሁኔታዎች ሆነው ሳለ “ኢመደበኛ አደረጃጀት” አደገኛ ነገሩ አንድነት ከኢትዮጵያ የመከላከያ ይል ጎን በመለፍ በራሱ ስንቅና ትጥቅ የሚዋደቀን ፋኖ “የጎሪጥ” በጥርጣሬ ይን ከማየት ይልቅ መንግት ለፋኖ መከሰት ምክንያት የሆኑትን ነገሮች (አማራ በጉልበት ያለ ግ አግባብ የተነጠቀን መሬት መመለስ/ማስመለስ፣ በየክልሉ የሚደረግበትን መፈናቀል ማስቆም) ማስወገድ የፋኖን አስፈላጊነት ዜሮ ያደርገ ነበር፡፡

ፋኖ ለገር አደጋ ፈጣሪ መስሎ እንኳ ቢታይ ወይም ቢጠረጠር የኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊትን ከዚያም አልፎ ተርፎ ምራቅ አፍሪን ለትርምስ/ለማተራመስ የሚያዘጋጀና የሚያንገራብደን (ያዙኝ ቀቁኝ የሚለን) ትን አደብ ማስገዛት የሚቀድም ይመስለኛል፡፡ ፋኖን “ተ” ለማለት ቢበዛ ቢበዛ ከላይ ለማስረዳት እንደሞከርኩት ደህና የአገር ሽማግሌ ወይም መነኩሴ በቃዋልና፡፡ ለምን ቢሉ? ፋኖ የመጣበትና የሚሄድበትን ጠንቅቆ ያቃልና፡፡

እስቲ የካሳ ተሰማን ዘመን ጠገብ ነገር ን ሁሌ አዲስ (አለመታደል ኖ ኢትዮጵያውያንየ ሃያና በ ሰላሳ ዓመቱ እንደ አባዜ (ባለ ) ወቅቱን (ዘመኑን) እየቆጠረ ጦርነት ይጎበኛታልና) የሚሆነን የድምፀ መረዋንና ወኔ ቀስቃሹን “ፋኖ፣ ፋኖ” እንጉርጉሮ ስንኞች አለፍ አለፍ እደረግሁ ከዚህ በታች ላስታሳችሁ፡፡ ይህን ሳደርግ “ፋኖ” ምን ማለት እንደሆነቼ፣ ለምንና እንዴት እንደሚነሳ (እንደሚደራጅ) እነ እንቶ ፈንቶ በተሻለ ሁኔታ ያስረዳናል ይነግረናልና፡፡ ለአማራ ክልላዊ መንግብ ይስጠለዶ/ር ብይ መንግት ደግሞ መልካሙን/በጎን ያሳየ/ያመላ፣ የኢትዮጵያን ጠላቶች ደግሞ “የጅ ጭጥ፣ የእግር እርጥ” ያድርግልን፡፡ ለኢትዮጵያ ሰላሟን ያብዛላት! ቸር ይግጠመን! አቄ በድፍረት ሳላቅ በስህተት ለራሁት ስህተት በቅድሚያ ቅርታ እጠይቃለሁ።

ፋኖ ፋኖ! እንደቆላ ወፍ እንደ ግሪሳ፣

ያረፈ ልቤ ደግሞ ተነሳ

እልም ባለው ጫካ እልም ባለ ዱር፣

ሲነጋገር ይድራል ከመዜሩ ጋር

እንኳን ባልንጀራ ልብ አይታመንም፣

ፋኖ አገሩ ገባ ሳይሰናበተኝ፣

ያ ጀግና ወታደር ሰም አያደርገኝ

ጦም ወሎ ጦም አድሮ እየተጋደለ፣

ለአገሩ ጀግና ነ ተገን የተባለ

ፋኖ ፋኖ! የወንድ ልጅ እናት ታቂ በገመድ፣

ልጅሽን አሞራ እን አይቀብረም ዘመድ

ፋኖ ፋኖ አለችኝ ፉንን ድርጋትና፣

ኝድ አልባ መጣ ማለቷ ቀረና

ከባልንጀራ ማታ የተለየ፣

እንዳጥቢያ ኮከብ ሲነጋ ታየ

የምር ተኳሹን እኛ ስና

ዝናር በቅፉን ማን ደባለቀ?

ከአዘጋጁ፡- ጽሑፉ የጸሐፊውን አመለካከት ብቻ የሚያንፀባርቅ መሆኑን እየገለጽን፣ በኢሜይል አድራሻቸው [email protected] ማግኘት ይቻላል፡፡

 

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

አወዛጋቢው የሕገ መንግሥት ማሻሻያ ጉዳይ

በኢትዮጵያ የሕገ መንግሥት ማሻሻል ጉዳይ ከፍተኛ የፖለቲካ ውዝግብ የሚቀሰቀስበት...

 መፍትሔ  ያላዘለው  የጎዳና  መደብሮችን  ማፍረስ

በአበበ ፍቅር ያለፉት ስድስት ዓመታት በርካቶች በግጭቶችና በመፈናቀሎች በከፍተኛ ሁኔታ...

የተናደው ከቀደምቱ አንዱ የነበረው የአዲስ አበባ ታሪካዊ ሕንፃ

ዳግማዊ አፄ ምኒልክ በ19ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ መናገሻ ከተማቸውን...

የአከርካሪ አጥንት ሕክምናን ከፍ ያደረገው ‘ካይሮፕራክቲክ’

በአፍሪካ ከጀርባ ሕመም ጋር በተያያዘ በርካታ ሰዎች ለከፍተኛ የአካል...