Saturday, April 20, 2024
- ማስታወቂያ -
- ማስታወቂያ -

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ከኃላፊነታቸው በፈቃዳቸው ለቀቁ

ተዛማጅ ፅሁፎች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማሪያም በፈቃዳቸው ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን አስታወቁ፡፡

አቶ ተወልደ በህክምና ላይ ባሉበት አሜሪካን አገረድ ለተቋሙ ሠራተኞች በኢሜል አድራሻቸው ይፋ ባደረጉት መልእክት፣ በራሳቸው ፈቃድ በይፋዊ መንገድ የለቀቁት፣ ከጤናቸው ሁኔታ ጋር በተገናኘ እንደሆነ መግለጻቸው ታውቋል፡፡

አቶ ተወልድ ላለፉት ከስድስት ወራት ህክምናቸውን በአሜሪካ እየተከታተሉ እንደሆነም ይታወቃል፡፡አቶ ተወልደ አየር መንገዱን በዋና ሥራ አስፈፃሚነትና በተለያዩ ኃላፊነቶች ለ37 አመታትም አገልግለዋል፡፡

spot_img
- Advertisement -spot_img

የ ጋዜጠኛው ሌሎች ፅሁፎች

- ማስታወቂያ -

በብዛት ከተነበቡ ፅሁፎች