Tuesday, October 3, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዜናየመንግሥት ተቋማት ከግንቦት 30 ጀምሮ ግዥ እንዳይፈጽሙ ተከለከለ

የመንግሥት ተቋማት ከግንቦት 30 ጀምሮ ግዥ እንዳይፈጽሙ ተከለከለ

ቀን:

የመንግሥት ተቋማት ከግንቦት 30 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ግዥ እንዳይፈጽሙ መከልከሉን የመንግሥት ግዥና ንብረት ባለልጣን አስታወቀ።

የመንግሥት ተቋማት መታዊ በጀታቸውን ለመረስ ሲሉ በተለይ የበጀት መት በሚጠናቀቅበት የሰኔ ወር ያልተጠና ግዥ በመፈጸም የብት ብክነት እንዳይፈጥሩ ትዕዛዙ መተላለፉን የመንግሥት ግዥና ንብረት ባለልጣን የዝብ ግንኙነትና ኮዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሰጠኝ ገላን ለሪፖርተር ገልጸዋል።

የመንግሥት ተቋማ በበጀት መቱ መጀመሪያ የሚመደብላቸውን በጀት ከፍ ለማድረግ ሲሉ ያለፈውን መት በጀት በትክክል እንደተጠቀሙ በማስመሰል አግባብነት የሌላቸውን ግዎች ሲፈጽሙ ይስተዋላል ብለዋል።

ከአሁን በፊት በበጀት መት መጨረሻ ጊዜያት የሚደረጉ ግዎች ለብክነት ሊዳጉ እንደሚችሉ ለተቋማቱ የተለያዩ ግንዛቤ ማስጨበጫ ግንዛቤዎች ቢሰጡም፣ ውጤታማ አለመሆናቸውን አክለዋል።

በመሆኑም ዩኒቨርሲቲዎችን ጨምሮ የፌደራል መንግሥት የሚመራቸው ተቋማት የሚፈጽሟቸው ግዎች አስፈላጊነታቸውና አዋነታቸው ተጠንቶ መፈጸም እንዳለባቸው ትዕዛዝ እንደተላለፈላቸው የገለጹት አቶ ሰጠኝ ይህም ከግንቦት 30 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ተፈጻሚ ይሆናል ብለዋል።

የመንግሥት ተቋማቱ ከግንቦት 30 ቀን 2014 ዓ.ም. በኋላ የሚፈጽሟቸው ግዎች አስቸኳይ ከሆኑ ብቻ እንደሚፈቀዱ አስፈላጊነታቸው ከታመነበት ለመንግሥት ግና ንብረት ባለልጣን በማሳወቅ ፈቃድ በማግኘት እንደሚሆን ተናግረዋል። በተቋማቱ የበላይ ላፊዎች ፊርማ የሚፈቀዱ ግዎች ሊኖሩ እንደሚችሉ ጠቁመው ለዚህም ተቋማቱ ላፊነት እንደሚወስና ኦዲት ተደርገው ላግባብ ግዥ መፈጸሙ ከተረጋገጠ ቅጣት እንደሚጣልባቸው አስረድተዋል

ክልከላቸው የመድኒት ግዥን እንደማ ከአስፈላጊነቱ አንር የመድኒት ገ ተቋም ላፊነት እንዲወስድ መደረጉን አቶ ሰጠኝ አክለዋል። የትምህርት መሪያዎች ለሚቀጥለው መት ቀድመው መገዛት ስለሚኖርባቸው የግ ፈቃድ እንደሚያገኙ አስታውቀዋል

የግና ንብረት ባለልጣ ያስተላለፈው ውሳኔ የክልል ተቋማትን የማያካትት መሆኑን፣ ን በተመለከተ ክልሎች ራሳቸው እንደሚወስኑ ነገር ግን ተጠሪነታቸው ለፌደራል መንግሥት የሆኑ ሁሉንም ተቋማት እንደሚመለከት ገልጸዋል።

ተቋማቱ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ትዕዛዙን ተላልፈው ግ ቢፈጽሙና ኦዲት በሚደረግበት ወቅት ቢረጋገጥ ሪፖርቱ ለገንዘብ ሚኒስቴር ቀርቦ ከመጪው መት በጀት ቅነሳን ጨምሮ የተለያዩ ርምጃዎች እንደሚወሰዱ አቶ ሰጠኝ ጠቁመዋል።

ከ2013 በጀት መት አንር የ18 በመቶ ድገት የታየበት የፌደራል መንግሥት የ2014 ዓ.ም. በጀት ለመደበኛ ወጪዎች 162 ቢሊየን ብር፣ ለካፒታል ወጪዎች 183.5 ቢሊዮን ብር፣ ለክልሎች የሚሰጥ ድጋፍ 203.9 ቢሊዮን ብር፣ ለዘላቂ የልማት ግቦች ማስፈጸሚያ ድጋፍ 12 ቢሊዮን ብር፣ በአጠቃላይ 561.6 ቢሊዮን ብር እንደነበር ይታወሳል። በጦርነቱ ሳቢያም 122 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት መፅደቁም አይዘነጋም፡፡

 

 

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ተመድንና ዓለም አቀፋዊ ሕግን ከእነ አሜሪካ አድራጊ ፈጣሪነት እናድን!

በገነት ዓለሙ በእኔ የተማሪነት፣ የመጀመርያ ደረጃ ተማሪነት ጊዜ፣ የመዝሙር ትምህርት...

የሰላም ዕጦትና የኢኮኖሚው መንገራገጭ አንድምታ

በንጉሥ ወዳጅነው ፍራንክ ቲስትልዌይት የተባሉ አሜሪካዊ ጸሐፊ ‹‹The Great Experiment...

ድህነት የሀብት ዕጦት ሳይሆን ያለውን በአግባቡ ለመጠቀም አለመቻል ነው

በአንድነት ኃይሉ ድህነት ላይ አልተግባባንም፡፡ ብንግባባ ኖሮ ትናንትም ምክንያት ዛሬም...