Tuesday, October 4, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  - Advertisement -
  ኪንና ባህል‹‹ግሎባላይዜሽን››

  ‹‹ግሎባላይዜሽን››

  ቀን:

  ሰሞኑን ‹‹ ግሎባላይዜሽን›› የተሰኘና በጌዲዮን ጌታሁን (ዶ/ር) የተዘጋጀው መጽሐፍ ለኅትመት በቅቷል፡፡ መጽሐፉ ዓለም አቀፍ የንግድ፣ የኢኮኖሚ፣ የቴክኖሎጂ፣ የትምህርት፣ የሳይንስና የማኅበራዊ ኑሮን ወቅታዊ አቋም የሚያስረዳ መሆኑ በመግቢያው ተመልክቷል፡፡

  መጽሐፉ ከያዛቸው ዋና ዋና ነጥቦች መካከል የግሎባላይዜሽን ምንነትና ጠቀሜታ፣ መንግሥታትና ግሎባላይዜሽን፣ ግሎባላይዜሽን ከፖለቲካ ነፃነት፣ ከባህል ልውውጥና ከኢንዲስትሪ ግንኙነት አንፃር ይገኙበታል፡፡ በግሎባላይዜሽን ላይ ያሉት የሁለት ወገኖች የደጋፊዎችና የተቃዋሚዎችን እይታንም ያንፀባርቃል፡፡

  በ267 ገጾችና በሠላሳ አርዕስት የተደራጀውን መጽሐፍ ለንባብ ያበቁት ጌዲዮን ጌታሁን (ዶ/ር)፣ በጀርመን ጆሃነስ ጎተንበርግ-ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ ሳይንስ (ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስ) መምህር ናቸው፡፡ ከዚህ በፊት በመልማት ላይ፣ በኢኮኖሚ ሽግግር ላይ ስለሚገኙ አገሮችና በኢንዱስትሪ በተራመድ አገሮች ውስጥ ያለውን ዝርዝር ሁኔታዎች፣ በአማርኛ፣ በእንግሊዝኛ፣ በጀርመንኛ ቋንቋዎች ጽፈው ለአንባቢ አቅርበዋል፡፡

  - Advertisement -

  ይመዝገቡ

  spot_img
  spot_img