ብራዚላውያን በሳምንቱ መገባደጃ ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ያቀፈውን ካርኒቫልን አደባባይ በመውጣት አክብረዋል፡፡ በዋና ምስልነት የቀረበውና የየሚዲያውን ትኩረት የሳበው ከሮሳስ ደ ኦሮ ሳምባ ትምህርት ቤት የመጣችው አንዲት ዳንሰኛ በሳኦ ፓውሎ፣ የካርኒቫል ሰልፉ ላይ ተንሳፍፋ መቅረቧ ነበር፡፡
ፎቶ፡ ኤፒ