Sunday, June 4, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

ልብ አንጠልጥሎ የተቋጨው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

ትኩስ ፅሁፎች

በዓለም ዙርያ በተወዳጅነት ከሚጠቀሱት የእግር ኳስ ግጥሚያዎች ከቀዳሚዎቹ የሚሠለፈው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ባለፈው እሑድ እጅግ በሚያጓጓና ልብ አንጠልጣይ በሆነ መልኩ ዘንድሮ የተጠናቀቀው በማንቸስተር ሲቲ አውራነት ነው፡፡ የቅርብ ተቀናቃኙ ሊቨርፑል ተጋጣሚውን ዎልቨርሀምፕተንን 3 ለ1 በመርታቱ፣ ሲቲም በአስቶን ቪላ 2 ለ0 ሲመራ በመቆየቱ ዋንጫውን እንደሚበላ ተስፋ አድርጎ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ የማታ ማታ  እስከ መጨረሻዋ ደቂቃ የተፋለሙት ሲቲዎች በተከታታይ ሦስት ግቦችን በማስቆጠራቸው ድሉን ማጣጣም ችለዋል፡፡ ፎቶዎቹ የድል አድራጊዎቹን ፈንጠዝያ ያሳያሉ፡፡

*****

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች