የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር እድሪስ፣ ሰሞኑን በጎንደር ከተማ የተከሰተውን ሁከት በተመለከተ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የተናገሩት፡፡ መንግሥት አጥፊዎችን ለሕግ ያቅርብ ያሉት ተቀዳሚ ሙፍቲው፣ አዲሱ መናጢ ጠባይ የኢትዮጵያ ተግባር ስላልሆነ እንድናወግዘው፣ አንድ እንድንሆን፣ እንድንከላከል አደራ እላለሁ ብለዋል፡፡