Skip to main content
x
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጉባዔ ለመዋቅር ለውጥና ሹመት ተጠራ
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጉባዔ ለመዋቅር ለውጥና ሹመት ተጠራ
ከምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) ሹመት በኋላ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የበጀት ዓመቱን የመጀመርያ ጉባዔ ለማካሄድ ታኅሳስ 19 ቀን 2011 ዓ.ም. ተጠራ፡፡ ለሦስት ቀናት ይቆያል ተብሎ በሚጠበቀው ጉባዔ ይቀርባሉ ከተባሉ አጀንዳዎች መካከል የበጀት ዓመቱ የሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት፣ በቅርቡ የተካሄደውን የመዋቅር ለውጥ ማፅደቅና ለአዳዲሶቹ መዋቅሮች ተሿሚዎችን መሰየም ይገኙበታል፡፡
በራይድ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ የመኪና ባለቤቶች ራሳቸው እንዳይሾፍሩ በመደረጉ ክስ ሊመሠርቱ ነው
በራይድ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ የመኪና ባለቤቶች ራሳቸው እንዳይሾፍሩ በመደረጉ ክስ ሊመሠርቱ ነው
ከሀይብሪድ ዲዛይን ጋር ተጣምረው የራይድ ትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙና በፈቃድ ቁጥር 712 የተመዘገቡ የኮድ ሦስት ተሽከርካሪዎች ባለቤቶች ፈቃዳቸውን ወደ አዲሱ 85112 እንዲቀይሩ እየተገደዱ መሆኑን አስታወቁ፡፡
የሰብዓዊ መብት ጥሰትን በተግባር ለመከላከል የሚረዳ ጥናት መዘጋጀቱ ተገለጸ
የሰብዓዊ መብት ጥሰትን በተግባር ለመከላከል የሚረዳ ጥናት መዘጋጀቱ ተገለጸ
ግጭት ከደረሰና የዜጎች ሰብዓዊ መብት ከተጣሰ በኋላ ለመከላከል መሯሯጥ ከንቱ ልፋት መሆኑን በመገንዘብ፣ ችግሩ ከመከሰቱ በፊት የሰብዓዊ መብት ጥሰትን ከጅምሩ መከላከል የሚያስችል ጥናት ተጠንቶ መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡
የጤና ዘርፉን በሚመሩ የመንግሥት አካላት ላይ የትምባሆ ኢንዱስትሪ ጣልቃ ገብነትን የሚገድብ አዋጅ ቀረበ
 የጤና ዘርፉን የሚመሩና ፖሊሲዎችን የሚያስፈጽሙ አካላት ከትምባሆ አምራች ኩባንያዎችና ከዘርፉ ተዋናዮች ተፅዕኖ እንዳይደረግባቸው በማለም፣ በሁለቱ መካከል የሚኖር ግንኙነትን የሚገድብ ድንጋጌዎችን የያዘ ረቂቅ ሕግ ለፓርላማ ቀረበ።
ሁለት የደኅንነት መሥሪያ ቤት ሹማምንት ፍርድ ቤት ቀረቡ
የብሔራዊ መረጃ ደኅንነት አገልግሎት የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው አሰፋ ልዩ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ነበሩ የተባሉና በቱርክ ኢስታምቡል ለሥራ ተመድበው በመጠባበቅ ላይ የነበሩት አቶ መአሾ ኪዳኔ፣ በከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጠርጥረው ከታሰሩ በኋላ ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ ሌላው ተጠርጣሪ አቶ ሀዱሽ ካሳም አብረዋቸው ቀርበዋል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሌሎች አየር መንገዶች የአክሲዮን ድርሻ ሊሸጥ እንደሚችል ገለጸ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሌሎች አየር መንገዶች የአክሲዮን ድርሻ ሊሸጥ እንደሚችል ገለጸ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአክሲዮን ድርሻ በከፊል በመሸጥ ወደ ግል የተወሰኑ ድርሻዎችን ለትልልቅ የአፍሪካ አየር መንገዶች ማስተላለፉ እንደማይቀር ይፋ አደረገ፡፡ በእንግሊዝ ሳምንታዊ በረራውን ወደ 11 ያሳደገበትን የማንቸስተር ከተማ መዳረሻ ይፋ አድርጓል፡፡
ቡና ላኪዎች በረቀቀ መንገድ አዲስ የቡና ስርቆት ወንጀል እየተፈጸመ መሆኑን አስታወቁ
ቡና ላኪዎች በረቀቀ መንገድ አዲስ የቡና ስርቆት ወንጀል እየተፈጸመ መሆኑን አስታወቁ
ቡና ላኪዎች በረቀቀ መንገድ በኮንቴይነር ታሽጎ ከተላከ ቡና ላይ ስርቆት እየተፈጸመባቸው መቸገራቸውን፣ ኢትዮጵያም በዚህ ችግር ሳቢያ በገዥዎች ዘንድ አመኔታን የሚያሳጣ አሳሳቢ ሁኔታ ውስጥ መውደቋን ገለጹ፡፡
ማስታወቂያ

ለዜና መጽሔታችን ደንበኝነት ይመዝገቡ

ዜና መጽሔት
ማስታወቂያ
ማስታወቂያ

ዓለም

ፈረንሣይን የፈተነው ‹‹የሎው ቬስት›› ተቃውሞ
ፈረንሣይን የፈተነው ‹‹የሎው ቬስት›› ተቃውሞ
ፈረንሣውያን በነዳጅ ዘይት ላይ የተደረገውን የግብር ጭማሪና የኑሮውን ውድነት በመቃወም ለአራት ተከታታይ ሰንበቶች በዋና ከተማዋ ፓሪስና በተለያዩ ከተሞቿ ‹‹የሎው ቬስት›› (አንፀባራቂ ጃኬት) በመልበስ ተቃውሟቸውን ገልጸዋል፡፡
ጆርጅ ኸርበርት ዎከር ቡሽ (1924-2018)
ጆርጅ ኸርበርት ዎከር ቡሽ (1924-2018)
በአሜሪካ ማሳቹሰትስ እ.ኤ.አ. ሰኔ 12 ቀን 1924 የተወለዱትና የአሜሪካ 41ኛ ፕሬዚዳንት በመሆን ያገለገሉት ጆርጅ ኸርበርት ዎከር ቡሽ (ጆርጅ ደብሊው ቡሽ ትልቁ) ዜና ዕረፍታቸው የተሰማው ባለፈው ሳምንት ነበር፡፡
በአሜሪካና ብሪታኒያ ንግድ ላይ ያጠላው የብሪግዚት ውል
በአሜሪካና ብሪታኒያ ንግድ ላይ ያጠላው የብሪግዚት ውል
ብዙዎች የፖለቲካ ብስለት የላቸውም ሲሉ የሚተቿቸው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ‹‹አሜሪካ ፈርስት›› [አሜሪካ ትቅደም] በሚል መፈክራቸው ይታወቃሉ፡፡
አቅጣጫውን እየቀየረ ያለው የዓለም አመራር
አቅጣጫውን እየቀየረ ያለው የዓለም አመራር
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ሥልጣን ከመምጣታቸው አስቀድሞ ለረዥም ዓመታት ሲያራምዱት ከነበረው ‹‹ቅድሚያ ለአሜሪካ›› ከሚለው አቋማቸው ጋር በእኩል ሲያራምዱት የነበረው፣ አሜሪካ የዓለም ፖሊስነትን ማቆም አለባት የሚለው አቋማቸው ነው፡፡
በእንቆቅልሽ የተሞላው የዶናልድ ትራምፕና የኪም ጆንግ ኡን የሲንጋፖር ውይይትና ስምምነት
በእንቆቅልሽ የተሞላው የዶናልድ ትራምፕና የኪም ጆንግ ኡን የሲንጋፖር ውይይትና ስምምነት
ሀዋርድ ኤክስ የሚኖረው ሆንግ ኮንግ ሲሆን ቁርጥ የሰሜን ኮሪያን ፕሬዚዳንት ኪም ጆንግ ኡንን ይመስላል፡፡ ከዚህ ቀደም በድርጊት ማስመሰል ጥበቡ ዶናልድ ትራምፕን ከሚያስመስለው የሙያ አጋሩ ዴኒስ አለን ጋር በመሆን፣ በደቡብ ኮሪያ ፕዮንግቻንግ በተካሄደው የክረምት ኦሊምፒክ በጭራሽ ካልገመቱ ተሳታፊዎች ጋር ፎቶ በመነሳትና አብሮ በመቀመጥ ከፍተኛ ትኩረትን ሊስብ የቻለ ኮሜዲያን ነው፡፡
የቀኝ ክንፍ ፖለቲካና የስደተኞች ዕጣ ፈንታ
የቀኝ ክንፍ ፖለቲካና የስደተኞች ዕጣ ፈንታ
በፓሪስ ከተማ የሚገኝ አንድ ሕንፃ አራተኛ ፎቅ ላይ አንድ ሕፃን ልጅ ተንጠልጥሎ ያየ አንድ ዜግነት ገና ያላገኘ ስደተኛ ማሊያዊ፣ በሕንፃ ግድግዳ ላይ እየተንጠላጠለ ወጥቶ ሊወድቅ የተቃረበውን ሕፃን ያድነዋል፡፡
ማስታወቂያ
የተመረጡ

ምን እየሰሩ ነው?

‹‹በዕርዳታና በበጀት ብቻ የንፁህ ውኃ አቅርቦትና የመፀዳጃ ቤት ችግር አይፈታም›› አቶ ሰልፊሶ ኪታቦ፣ በኢትዮጵያ የወተር ኦርግ ዳይሬክተር
‹‹በዕርዳታና በበጀት ብቻ የንፁህ ውኃ አቅርቦትና የመፀዳጃ ቤት ችግር አይፈታም›› አቶ ሰልፊሶ ኪታቦ፣ በኢትዮጵያ የወተር ኦርግ ዳይሬክተር
አቶ ሰልፊሶ ኪታቦ በኢትዮጵያ የወተር ኦርግ  ዳይሬክተር ናቸው፡፡ ወተር ኦርግ ከተቋቋመ 25 ዓመታትን ያስቆረጠ ሲሆን፣ በ13 አገሮች ቅርንጫፎቹን ከፍቶ በንፁህ ውኃና መፀዳጃ ቤት ተደራሽነት ላይ እየሠራ ይገኛል፡፡
‹የትራፊክ አደጋን ለመቆጣጠር ከጊዜ መለዋወጥ ጋር የሚሄዱ ቴክኖሎጂዎችን መጠቀምን እንመክራለን››
‹የትራፊክ አደጋን ለመቆጣጠር ከጊዜ መለዋወጥ ጋር የሚሄዱ ቴክኖሎጂዎችን መጠቀምን እንመክራለን››
ስዊድን ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በጋራ ከምትሠራባቸው መስኮች አንዱ የትራንስፖርት ዘርፍ ነው፡፡ በኢትዮጵያ የትራንስፖርት ዘርፍ አለመሳለጥ ተጠቃሚውን ከማጉላላቱም በላይ የብዙዎችን ሕይወት የሚቀጥፍ የትራፊክ አደጋ በየዓመቱ ለመመዝገቡ ምክንያት ነው፡፡
‹‹በግድ መምህር ሁን ብለን የምንለፋው ወደ ሌላ ትምህርት ዘርፍ መግባት ያልቻለውን ነው››
‹‹በግድ መምህር ሁን ብለን የምንለፋው ወደ ሌላ ትምህርት ዘርፍ መግባት ያልቻለውን ነው››
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአጠቃላይ ትምህርት ጥራትና አግባብነት ሬጉላቶሪ ኤጀንሲ በ2010 ዓ.ም. በግልና በመንግሥት ትምህርት ተቋማት ያደረገውን የኢንስፔክሽን ሥራ ከሳምንት በፊት ይፋ ባደረገበት ወቅት በኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ የተጠኑ ጥናቶች ውጤትም ተገልጸው ነበር፡፡
አባጣ ጎርባጣ የበዛበት የኢትዮጵያ ዓለም አቀፉን የንግድ ድርጅት የመቀላቀል ጉዞ
አባጣ ጎርባጣ የበዛበት የኢትዮጵያ ዓለም አቀፉን የንግድ ድርጅት የመቀላቀል ጉዞ
ከሳምንታት በፊት በአገሮች የንግድ ሥርዓት ፈተናዎች ላይ ምሥራቅ አፍሪካ ያለውን ምልከታ አስመልክቶ በኬንያ ናይሮቢ ሴሚናር ተካሂዶ ነበር፡፡ በወቅቱ በዓለም አቀፉ የንግድ ድርጅት ዙሪያ ያሉ ፈተናዎች፣ በድርጅቱ አባል አገሮች መካከል የንግድ ጦርነት እያንሰራራ መምጣቱና ንግድን በአካባቢ መወሰን የተነሱ ጉዳዮች ነበሩ፡፡
የኦሮሚያ ልማት ማኅበር የብር ኢዮቤልዩ አበርክቶ
የኦሮሚያ ልማት ማኅበር የብር ኢዮቤልዩ አበርክቶ
የኦሮሚያ ልማት ማኅበር (ኦልማ) በ1986 ዓ.ም. ሲቋቋም ክልሉ እንደ ሌሎች ክልሎች መሠረተ ልማት ያልተስፋፋበትና ያሉትም መሠረተ ልማቶች ቢሆኑ በከተማ አካባቢ የተወሰኑበት ነበር፡፡ መንግሥት አካባቢውን ለማልማት ከሚሠራው በተጨማሪ ኦልማ ክፍተቶችንና ጉድለቶችን ለመሙላት እየሠራ ይገኛል፡፡
‹‹ባዮቴክኖሎጂ የጥጥ የስንዴና የበቆሎ ጉዳይ ብቻ አይደለም›› ኃይሉ ዳዲ (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ ባዮ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር
‹‹ባዮቴክኖሎጂ የጥጥ የስንዴና የበቆሎ ጉዳይ ብቻ አይደለም›› ኃይሉ ዳዲ (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ ባዮ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር
ቴክኖሎጂ በነገሠበት በ21ኛው ክፍለ ዘመን በአገሮች ልማት የባዮቴክኖሎጂ ዘርፍ ወሳኝ ሚናዎችን ይጫወታል፡፡ ይህ የምርምርና የሳይንስ ዘርፍ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ታዳጊ አገሮች ሩቅ ነበር፡፡