Skip to main content
x
በምሥራቅ ሐረርጌ በሶማሌ ልዩ ኃይል 40 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ
በምሥራቅ ሐረርጌ በሶማሌ ልዩ ኃይል 40 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሐረርጌ ዞን በማዩ ሙሉኬ ወረዳ የሶማሌ ልዩ የፖሊስ ኃይል በትንሹ 40 ያህል የኦሮሞ ተወላጆችን መግደሉ ተገለጸ፡፡ ከ40 በላይ የሚሆኑም ሰዎች ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸው ተጠቁሟል፡፡
የረጲ ደረቅ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ
በ2.6 ቢሊዮን ብር ወጪ ላለፉት ስድስት ዓመታት በእንግሊዝና በአይስላንድ ኩባንያ ካምብሪጅ ኢንዱስትሪስ ሲገነባ የቆየው የረጲ የደረቅ ቆሻሻ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ፣ ግንባታው ተጠናቅቆ እሑድ ነሐሴ 13 ቀን 2010 ዓ.ም. ይመረቃል፡፡
በቦምብ ፍንዳታው ተጠርጥረው የታሰሩ የፖሊስ አመራሮች በዋስ ተለቀቁ
በቦምብ ፍንዳታው ተጠርጥረው የታሰሩ የፖሊስ አመራሮች በዋስ ተለቀቁ
ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም. በመስቀል አደባባይ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በተዘጋጀው ድጋፍና የምሥጋና ሠልፍ በወጡ ሰዎች ላይ ቦምብ ተወርውሮ ካደረሰው የሞትና የአካል ጉዳት ጋር በተያያዘ፣ ላለፉት 52 ቀናት በእስር ላይ የቆዩት 11 የፖሊስ አመራሮች ማክሰኞ ነሐሴ 8 ቀን 2010 ዓ.ም. በዋስ ተፈቱ፡፡
በአዲሱ በጀት ዓመት ለዕዳ ክፍያ ከ22 ቢሊዮን ብር በላይ ተመድቧል
እያደገ የመጣው የኢትዮጵያ ዕዳ ወደ ከፍተኛ አሳሳቢ የዕዳ ጫና ደረጃ አገሪቱን በመክተቱ በዚህ ዓመት የአጭር ጊዜ ብድሮችን እንዳቆመ ያስታወቀው መንግሥት፣ ለዕዳ ክፍያ ከ22 ቢሊዮን ብር በላይ መመደቡን አስታወቀ፡፡
ለአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ተሾመለት
ለአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ተሾመለት
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣንን በዋና ዳይሬክተርነት ሲመሩ በቆዩትና በቅርቡ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሆነው በተሾሙት አቶ ሀብታሙ ተገኘ (ኢንጂነር) ምትክ፣ አቶ ሞገስ ጥበበ (ኢንጂነር) ተሾሙ፡፡
ሡልጣን ዓሊሚራህና የአፋር ሕዝብ ፓርቲ አመራሮች ወደ አገር ቤት ተመለሱ
ሡልጣን ዓሊሚራህና የአፋር ሕዝብ ፓርቲ አመራሮች ወደ አገር ቤት ተመለሱ
በመንግሥት በተደረገላቸው ግብዣ የአፋር ነፃ አውጭ ግንባር መሥራች የሆኑት ሡልጣን ሐንፍሬ ዓሊሚራህና የአፋር ሕዝብ ፓርቲ አመራሮች አዲስ አበባ ገቡ፡፡ ሡልጣን ዓሊሚራህ በሽግግር መንግሥት ጊዜ የክልሉ አስተዳዳሪ እንደነበሩ ይታወሳል፡፡ ሡልጣኑ ማክሰኞ ነሐሴ 8 ቀን 2010 ዓ.ም. አዲስ አበባ ሲገቡ የክልሉ አመራሮች አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ሹም ሽር ወደ ታችኛው መዋቅር ሊሸጋገር ነው
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እየተካሄደ የሚገኘው የአመራሮች ሹም ሽር፣ ከማዕከል ወደ ክፍላተ ከተሞችና ወረዳዎች ሊሸጋገር ነው፡፡ በዚህ ሳምንት በአሥሩም ክፍላተ ከተሞችና በ116 ወረዳዎች በዋና ሥራ አስፈጻሚ፣ በምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚና በመሬት ልማትና ማኔጅመንት ጽሕፈት ቤት ኃላፊነቶች ላይ ሹም ሽር እንደሚካሄድ ታውቋል፡፡
ማስታወቂያ

ለዜና መጽሔታችን ደንበኝነት ይመዝገቡ

ዜና መጽሔት
ማስታወቂያ
ማስታወቂያ

ዓለም

አቅጣጫውን እየቀየረ ያለው የዓለም አመራር
አቅጣጫውን እየቀየረ ያለው የዓለም አመራር
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ሥልጣን ከመምጣታቸው አስቀድሞ ለረዥም ዓመታት ሲያራምዱት ከነበረው ‹‹ቅድሚያ ለአሜሪካ›› ከሚለው አቋማቸው ጋር በእኩል ሲያራምዱት የነበረው፣ አሜሪካ የዓለም ፖሊስነትን ማቆም አለባት የሚለው አቋማቸው ነው፡፡
በእንቆቅልሽ የተሞላው የዶናልድ ትራምፕና የኪም ጆንግ ኡን የሲንጋፖር ውይይትና ስምምነት
በእንቆቅልሽ የተሞላው የዶናልድ ትራምፕና የኪም ጆንግ ኡን የሲንጋፖር ውይይትና ስምምነት
ሀዋርድ ኤክስ የሚኖረው ሆንግ ኮንግ ሲሆን ቁርጥ የሰሜን ኮሪያን ፕሬዚዳንት ኪም ጆንግ ኡንን ይመስላል፡፡ ከዚህ ቀደም በድርጊት ማስመሰል ጥበቡ ዶናልድ ትራምፕን ከሚያስመስለው የሙያ አጋሩ ዴኒስ አለን ጋር በመሆን፣ በደቡብ ኮሪያ ፕዮንግቻንግ በተካሄደው የክረምት ኦሊምፒክ በጭራሽ ካልገመቱ ተሳታፊዎች ጋር ፎቶ በመነሳትና አብሮ በመቀመጥ ከፍተኛ ትኩረትን ሊስብ የቻለ ኮሜዲያን ነው፡፡
የቀኝ ክንፍ ፖለቲካና የስደተኞች ዕጣ ፈንታ
የቀኝ ክንፍ ፖለቲካና የስደተኞች ዕጣ ፈንታ
በፓሪስ ከተማ የሚገኝ አንድ ሕንፃ አራተኛ ፎቅ ላይ አንድ ሕፃን ልጅ ተንጠልጥሎ ያየ አንድ ዜግነት ገና ያላገኘ ስደተኛ ማሊያዊ፣ በሕንፃ ግድግዳ ላይ እየተንጠላጠለ ወጥቶ ሊወድቅ የተቃረበውን ሕፃን ያድነዋል፡፡
በድጋሚ ያንሰራራው የኪምና የትራምፕ ውይይት ተስፋ
በድጋሚ ያንሰራራው የኪምና የትራምፕ ውይይት ተስፋ
በደቡብ ኮሪያ ዋና ተዋናይነት ተጠንስሶ ሊካሄድ እ.ኤ.አ. ለሰኔ 12 ቀን 2018 ቀነ ቀጠሮ ተይዞለት ሲንጋፖር ላይ ለመካሄድ ጫፍ ከደረሰ በኋላ ብዙዎችን ግራ በማጋባት፣ በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ደብዳቤ እንዲሰረዝ የተደረገው የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡንና የትራምፕ ግንኙነት ለኮሪያ ልሳነ ምድር ሰላምን ለማምጣት ትልቅ ተስፋ የተጣለበት ክስተት ነበር፡፡
አወዛጋቢዋ የሲአይኤ የመጀመርያ ሴት ዳይሬክተር
አወዛጋቢዋ የሲአይኤ የመጀመርያ ሴት ዳይሬክተር
እ.ኤ.አ. መስከረም 11 ቀን 2011 በአልቃይዳ የሽብር ቡድን የተፈጸመው ጥቃት በአሜሪካ ታይቶ የማይታወቅ ነው፡፡ ከፍተኛ የተባለውን በአንድ ቀን ጥቃት የተገደሉ ሰዎች ቁጥር እንዲመዘገብ ያደረገ ክስተት ነበር፡፡
ዓለም አቀፍ የጋራ ደኅንነት ጥያቄዎች እንዲነሱ ያደረገው የአሜሪካ ኤምባሲ ወደ ኢየሩሳሌም መዛወር
ዓለም አቀፍ የጋራ ደኅንነት ጥያቄዎች እንዲነሱ ያደረገው የአሜሪካ ኤምባሲ ወደ ኢየሩሳሌም መዛወር
ኢየሩሳሌም ዓለም አቀፍ ከተማ ነች፡፡ ይህም የሆነበት ምክንያት ሁለት ሉዓላዊ አገሮች የይገባኛል ጥያቄ ስለሚያነሱባት ነው፡፡ እስራኤልና ፍልስጤም ዋና ከተማቸው እንደሆነች ዕውቅና ለማግኘት የሚፋተጉባት ጥንታዊት ከተማ ነች፡፡

ምን እየሰሩ ነው?

‹‹በአሁኑ ወቅት ያለው የስካውት ሥርዓት በዘፈቀደ የሚከናወን ነው››
‹‹በአሁኑ ወቅት ያለው የስካውት ሥርዓት በዘፈቀደ የሚከናወን ነው››
አቶ ዓለሙ ምትኩ ከ1949 ዓ.ም. ጀምሮ የስካውት አባል የነበሩ ሲሆን፣ በተለይ በቀድሞ ሥርዓት የአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች፣ የስካውትና የተማሪዎች ጉዳይ ጽሕፈት ቤትን በኃላፊነት መርተዋል፡፡
‹‹ዘንድሮ በከተማዋ የሚከሰተውን የሞት አደጋ በአምስት በመቶ መቀነስ ችለናል››
‹‹ዘንድሮ በከተማዋ የሚከሰተውን የሞት አደጋ በአምስት በመቶ መቀነስ ችለናል››
በመላ አገሪቱ ከሚከሰተው የትራፊክ አደጋ ውስጥ አብዛኛው በአዲስ አበባ ይከሰታል፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የመንገድ ትራፊክ አደጋ ሁኔታ መረጃ እንደሚያሳየው፣ በ2007 ዓ.ም. በ443 ሰዎች የሞት አደጋ ሲከሰት፣ በ2008 ዓ.ም. ቁጥሩ ወደ 463 ከፍ ብሏል፡፡
‹‹አካል ጉዳተኞችን በመተው ስለልማት እኩልነትና ፍትሐዊነት ማውራት ከባድ ነው››
‹‹አካል ጉዳተኞችን በመተው ስለልማት እኩልነትና ፍትሐዊነት ማውራት ከባድ ነው››
ጄንደር ኤንድ አዶለሰንስ ግሎባል ኢቪደንስ (ጂኤዲኢ) ሪሰርች ፕሮግራም መካከለኛና ዝቅተኛ ገቢ ባላቸው ስድስት አገሮች ያሉትን ወጣት ወንዶችና በተለይም ልጃገረዶችን በጥናት ለመደገፍ ሲባል የተቋቋመ ነው፡፡
‹‹በፍላጎቴ ሁለት መቶ ብር እከፍላለሁ የሚሉ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የቀይ መስቀል አባላት እንዲኖሩን ምኞታችን ነው››
‹‹በፍላጎቴ ሁለት መቶ ብር እከፍላለሁ የሚሉ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የቀይ መስቀል አባላት እንዲኖሩን ምኞታችን ነው››
ከ150 ዓመታት በላይ ያስቆጠረው የዓለም ቀይ መስቀል ማኅበር በተቋቋመ በዓመቱ ነበር በ12 የአውሮፓ አገሮች ተቀባይነትን ያገኘው፡፡
ባለቤት አልባ ቤቶቹ የማን ናቸው?
ባለቤት አልባ ቤቶቹ የማን ናቸው?
በአዲስ አበባ ከተማ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ስፋትና ጥልቀት ሲታይ የነዋሪዎች ቅሬታ ወደፊትም ተባብሶ እንደሚቀጥል ያመላክታል፡፡ በአሥሩም ክፍላተ ከተሞች፣ በወረዳዎች፣ እንዲሁም በማዕከል ጭምር ነዋሪዎች በመልካም አስተዳደር ዕጦት ለከፍተኛ ምሬትና እንግልት እየተዳረጉ ነው፡፡
‹‹የማረም ብቃት ያላቸው ኦፊሰሮች የሉንም›› ፓስተር ዳንኤል ገብረ ሥላሴ፣ የጀስትስ ፎር ኦል ፒኤፍ ኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት
‹‹የማረም ብቃት ያላቸው ኦፊሰሮች የሉንም›› ፓስተር ዳንኤል ገብረ ሥላሴ፣ የጀስትስ ፎር ኦል ፒኤፍ ኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት
ጀስትስ ፎር ኦል የተቋቋመው ከ26 ዓመታት በፊት በ1984 ዓ.ም. ነው፡፡ በኢትዮጵያ ይከሰቱ የነበሩና እየተከሰቱ ያሉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ማሻሻል፣ የሕግ የበላይነት የተረጋገጠበትን አገር የመፍጠር ዓላማ ያለው ድርጅት ነው፡፡