Skip to main content
x

የግብፃውያን ስደት

ሊቢያ እንደቀደሙት ጊዜያት ለግብፃውያኑ ምሁራን፣ ባለሀብቶችና ሠራተኞች ምቹ አልሆነችም፡፡ በሊቢያው የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሙአመር ጋዳፊ ዘመን የነበሩ መልካም ዕድሎች ዛሬ እየተዘጉ ናቸው፡፡

ሴቶችን ያንበረከኩ አመለካከቶች

በፆታ እኩልነት ላይ የሚያጠነጥነው የቤጂንግ የትግበራ መርሐ ግብር ከፀደቀ 20 ዓመታት፣ የሚሊኒየሙ የልማት ግብ መተግበር ከጀመረ 15 ዓመታት፣ በአፍሪካ የሚገኙ ሴቶችን መብት ለማስጠበቅ የሚያስችለውን ፕሮቶኮል አፍሪካ ከተቀላቀለች አሥር ዓመታት፣ እንዲሁም የአፍሪካ ኅብረት እ.ኤ.አ. ከ2010 እስከ 2020 የሴቶች ዓመት ብሎ የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለማሳደግ መሥራት ከጀመረ አምስት ዓመታትን ቢያስቆጥሩም፣ ለአፍሪካ ሴቶች መብታቸው ተከብሮ የመኖር በር ገና አልተከፈተም፡፡

አንገት ከመቅላት ወደ ገንዘብ ድርድር የገባው አይኤስ

ከአንድ ዓመት በፊት በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ይህንንም ያህል ዕውቅና ያልነበረው ኢስላሚክ ስቴት (አይኤስ) ዛሬ የለዓለም መነጋገሪያ ሆኗል፡፡ በተለይ በሶሪያ ላለፉት ሦስት ዓመታት የዘለቀው አለመረጋጋት አድማሱን እንዲያሰፋ አስችሎታል፡፡