ባልትና
የዶሮ ጥብስ ወጥ
ግብዓት
1 መካከለኛ ዶሮ
5 መካከለኛ ጭልፋ (ግማሽ ኪሎ ግራም) የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት
3 የሾርባ ማንኪያ ርጥብ ቅመም
4 የሾርባ ማንኪያ አዋዜ
የጨጓራ ወጥ
ግብዓት
ሩብ ተልጦ በቁመቱ የተቆራረጠ የበሬ ጨጓራ
6 መካከለኛ ጭልፋ (600 ግራም) ተልጦ በቁመቱ የተቆራረጠ ካሮት
3 መካከለኛ ጭልፋ (300 ግራም) በቁመቱ የተቆራረጠ ፎሶሊያ
6 መካከለኛ ጭልፋ (600 ግራም) በቁመቱ የተቆራረጠ ቀይ ሽንኩርት
3 የሾርባ ማንኪያ ቅቤ
ሀበሻ ጐመን በጎድን አጥንት
ግብዓት
3 መካከለኛ ጭልፋ (300 ግራም) በትልልቁ የተከተፈ ሀበሻ ጐመን
2 ኪሎ ግራም በአጭር፣ በአጭሩ የተቆራረጠ የበግ፣ የበሬ ወይም የጥጃ የጎድን አጥንት
3 መካከለኛ ጭልፋ (300 ግራም) በቁመቱ የተከተፈ ቀይ ሽንኩር
1 መካከለኛ ጭልፋ (100 ግራም) በቁመቱ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት
4 ፍሬው ወጥቶ የተሰነጠቀ ቃርያ
የካሮትና የሽንኩርት ወጥ
አቅርቦት
3 መካከለኛ ጭልፋ (300 ግራም) አጠር ተደርጐ በቀጭኑ የተከተፈ ካሮት
3 መካከለኛ ጭልፋ (300 ግራም) አጠር ተደርጐ በቀጭኑ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት
4 ፍሬው ወጥቶ የተሰነጠቀ ቃርያ
3 የሻይ ማንኪያ አዋዜ
የዶሮ የካሮትና የበቆሎ ቅቅል
አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች
175 ግራም ካሮት
175 ግራም ድንች
115 ግራም የዶሮ ፈረሰኛ (አጥንቱ የወጣ)አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች
175 ግራም ካሮት
175 ግራም ድንች
115 ግራም የዶሮ ፈረሰኛ (አጥንቱ የወጣ)
የታመሰ ሥጋ በተመታ ቅቤ (ኩርፍ) – ለ3 ሰው
አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች
ግማሽ ኪሎ ግራም የታላቅ ወይም የጭቅና ሥጋ
1 መካከለኛ ጭልፋ (150 ግራም) በጣም ደቆ የተከተፈ ቃርያ
1 የሾርባ ማንኪያ አዋዜ
4 የሾርባ ማንኪያ ለጋ ቅቤ
የዶሮ አሮስቶ አዘገጃጀት
የሚያስፈልጉ ጥሬ ነገሮች
1 ዶሮ
1 ሎሚ
የወይራ ዘይት (ሌላ የዘይት ዓይነት መጠቀም ይቻላል)
¾ ማንኪያ ጨው
1/8 የተፈጨ ቃሪያ
የቀረሶ ዓሳ ጥብስ (ለ1 ሰው)
አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች
1 በደንብ ፀድቶ በሎሚና በቁንዶ በርበሬ የተለወሰ የቀረሶ ዓሳ
ግማሽ ሊትር ዘይት
1 ሎሚ (መለወሻ)
የዓሳ ሾርባ በባህላዊ አሠራር (ለ10 ሰው)
5 መካከለኛ ጭልፋ (ግማሽ ኪሎ ግራም) ፀድቶ በሎሚ የተለወሰ የተገረደፈ ቲላፒያ
2 መካከለኛ ጭልፋ (200 ግራም) የተገረደፈ ቀይ ሽንኩርት
1 መካከለኛ ጭልፋ (100 ግራም) የተገረደፈ ባሮ ሽንኩርት
4 የሾርባ ማንኪያ የደቀቀ ነጭ ሽንኩርት
2 የሾርባ ማንኪያ የደቀቀ ዝንጅብል
1 የቡና ሲኒ (100 ግራም) ድፍን ምስር