Skip to main content
x

አዲስ አበባ ለሁለተኛ ጊዜ የአፍሪካ ሆቴል ኢንቨስትመንት ፎረምን ታስተናግዳለች

- ሦስት ተጨማሪ ዓለም አቀፍ ሆቴሎች እንደሚመጡ ይጠበቃል ከወራት በፊት በአዲስ አበባ ተስተናግዶ ዓለም አቀፍ ትኩረትን ስቦ የነበረው የአፍሪካ ሆቴል ኢንቨስትመንት ፎረም፣ በድጋሚ አዲስ አበባ ላይ እንደሚካሄድ ታወቀ፡፡

መድን ድርጅት የገጠር ዋስትና ፖሊሲ ዝግጅት መጀመሩን አስታወቀ

አነስተኛ የፋይናንስ ተቋማትንና የኅብረት ሥራ ማኅበራትን በማሳተፍ የመድን ዋስትናን ገጠር ድረስ በመዝለቅ ለአርሶ አደሩና ለአርብቶ አደሩ ማቅረብ በሚቻልበት ፖሊሲ ዝግጅት ላይ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ጥናት አዘጋጅቶ ለውይይት አቀረበ፡፡

የገቢዎችና ጉምሩክ የወንጀል ምርመራ ቡድን አስተባባሪ ታስረው እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ተሰጠ

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የምሥራቅ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የወንጀል ምርመራ ቡድን አስተባባሪ፣ የፍርድ ቤት ትዕዛዝ አላከበሩም በመባላቸው ለ24 ሰዓታት ታሰረው እንዲቀርቡ፣ ጥር 1 ቀን 2007 ዓ.ም. ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡

የግል አየር መንገዶች የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻርተር ሥራ መግባቱ ሥጋት ፈጥሮብናል አሉ

በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ የግል አየር መንገዶች የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአነስተኛ አውሮፕላኖች የቻርተር በረራ አገልግሎት ለመጀመር ማቀዱ፣ ከፍተኛ ሥጋት እንደፈጠረባቸው አስታወቁ፡፡