ከተመሠረተ አምስት ዓመታት ያስቆጠረው የሰማያዊ ፓርቲ ልሳን ነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የነበሩት አቶ ጌታቸው ሽፈራው፣ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበሩት አቶ ዮናታን ተስፋዬ በጽኑ እስራት እንዲቀጡ፣  

መንግሥት ለፖለቲካ ፓርቲዎች በየዓመቱ የሚመደበውን የሥራ ማስኬጃ በጀት፣ ፓርቲዎቹ ሕጋዊ አሠራርን ማሟላት ባለመቻላቸው ለመክፈል መቸገሩን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡  

Pages