Sunday, October 1, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -

ቢዝነስ

ከስምንት ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ ያስመዘገቡት የመንግሥት ልማት ድርጅቶች

የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ውጤታማና ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ዘመናዊ ኮርፖሬት አስተዳደርና ፋይናንስ ሥርዓት መዘርጋት ሥራ ላይ መዋሉ ይታወቃል፡፡ እነዚህ ድርጅቶች አመራርና አሠራርን መከታተል፣ መብት ማስከበርና ሌሎችም የተለያዩ ዓላማዎች ለማሳካት፣ በበላይነት የሚቆጣጠረው የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ነው፡፡  አስተዳደሩ...

ብሔራዊ ባንክ ለተመረጡ አልሚዎች የውጭ አካውንት እንዲከፍቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈቀደበት መመርያና ዝርዝሮቹ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አጠቃቀምንና ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮችን በተመለከተ ተከታታይ የሆኑ ማሻሻያዎችና አዲስ መመርያዎችን እያወጣ ነው፡፡ የዋጋ ንረትን ለመከላከል ባወጣው የገንዘብ ፖሊሲ የወጪ ንግድን በተለይም የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ የወጪ ንግድ እንዲንሠራራ ለማድረግ ዘርፉ ከሚያመነጨው...

በጦርነት የወደመውን የአክሱም አውሮፕላን ማረፊያ ለመጠገን ተቋራጮች ሊመረጡ ነው

ከፍተኛ ጉዳት ለደረሰበት የባህር ዳር አውሮፕላን ማረፊያ ተርሚናል ምትክ እየተገነባለት መሆኑ ታውቋል በትግራይ ክልል በተካሄደው ጦርነት ከፍተኛ ውድመት የደረሰበትን የአክሱም አውሮፕላን ማረፊያ መጠገን የሚችሉ የሥራ ተቋራጮችን የመምረጥ ሒደት ላይ እንደሆነ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ...

ብሔራዊ ባንክ ኅብረተሰቡና ባንኮች በሐሰተኛ የገንዘብ ኖቶች እንዳይጭበረበሩ አሳሰበ

ሐሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን በማሳተምና በማሠራጨት ግብይት ላይ ለማዋል ጥረት የሚያደርጉ በመኖራቸው፣ ንግድ ባንኮችና ኅብረተሰቡ እንዳይጭበረበሩ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ፡፡ ብሔራዊ ባንክ ብዙም ባልተለመደ ሁኔታ ማክሰኞ መስከረም 15 ቀን 2016 ዓ.ም. ከሐሰተኛ ገንዘብ ኅትመትና...

ዕዳውን መክፈል ያቃተው ሶደሬ ሪዞርት በሐራጅ እንዲሸጥ ፍርድ ቤት ወሰነ

ከዓመታት በፊት ሶደሬ ሪዞርትና መዝናኛን ከመንግሥት የገዙት ባለሀብቶች  ገንዘቡን መክፈል ባለመቻላቸው፣ መንግሥት ሪዞርቱን በሐራጅ ሸጦ ገንዘቡን እንዲያገኝ ፍርድ ቤት ወሰነ፡፡ በጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የንብረት ተረካቢና አስረካቢ ይታይሽ መኮንን ተፈርሞ የወጣው ውሳኔ እንደሚያሳየው፣...

የአገር ውስጥና የውጭ ባለሀብቶች በትብብር ለመሥራት በባህር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ እየገቡ ነው

የአገር ውስጥ ባለሀብቶች ከህንድ፣ ከቻይና፣ ከእስራኤልና ከሌሎች አገሮች ኩባንያዎች ጋር በትብብር በባህር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ እየገቡ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ቦርድ የአገር ውስጥ ባለሀብቶች ወደ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ እንዲገቡ ውሳኔ ካሳለፈ በኋላ፣ በባህር...
- Advertisement -

‹‹ጨው እንዳላመርት በክልሉ መንግሥት ታግጃለሁ›› ሲል የዶቢ ጨው አምራች ማኅበር ቅሬታ አቀረበ

በአፋር ክልል የሚገኘው የዶቢ ጨው አምራቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኅብረት ሽርክና ማኅበር፣ ከ2013 ዓ.ም. ጀምሮ ጨው እንዳያመርት መከልከሉን አስታወቀ። ከዚሁ ጋር ተያይዞ 409 አባላቱን ጨምሮ ከ“ጨው ፖለቲካ” ጋር በተያያዘ ከ1,700 በላይ ሰዎች መታሰራቸውን መስከረም 10...

የድንች ምርታማነትና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳውን ለማሳደግ ያቀደው ማኅበር

ድንች ከሌሎች የሰብሎች አኳያ ሲነፃፀር በአነስተኛ ይዞታ በአጭር ጊዜና በውስን ሀብት ከፍተኛ ምርት በመስጠት በቤተሰብ ደረጃ የምግብና የሥነ ምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያለው የሰብል ምርት ነው፡፡ በተለይ አነስተኛ ይዞታ ላላቸው አርሶ አደሮች በግብርናው ዘርፍ...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድርሻ የያዘበት የናይጄሪያ አየር መንገድ ምሥረታ ላልተወሰነ ጊዜ ታገደ

አየር መንገዱ እንዲህ ዓይነት ውሳኔ በመንግሥት ለውጥ ወቅት የተለመደ ነው ብሏል የኢትዮጵያ አየር መንገድ 49 በመቶ ድርሻ በመያዝ ናይጄሪያ ኤር የተሰኘ የናይጄሪያ ብሔራዊ አየር መንገድን በማቋቋም ሥራ ለማስጀመር ጫፍ የደረሰው ሒደት በአዲሱ የናይጄሪያ መንግሥት ለጊዜው...

መንግሥት በአማራ ክልል ለወደሙ የአበባ እርሻዎች ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭትና አለመረጋጋት በቢዝነስ እንቅስቃሴዎች ላይ እያሳረፈ ካለው ተፅዕኖ ባሻገር፣ በክልሉ ያሉ እንደ አበባ እርሻ ያሉ ኢንቨስትመንቶች ከፍተኛ ውድመት በማድረስ ሥራቸውን እንደተስተጓጎለ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ከኢትዮጵያ የአበባ፣ አትክልት፣ ፍራፍሬ፣ አምራችና ላኪዎች...
- Advertisement -