Tuesday, September 27, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  Category Template – Kids Store - ቢዝነስ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  - Advertisement -
  Category Template – Kids Store - ቢዝነስ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  ቢዝነስ

  የሲሚንቶ መሸጫ ዋጋ ተመንን የተቃወሙ አምራቾች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ቅሬታቸውን አቀረቡ

  ንግድ ሚኒስቴር በወጣው የዋጋ ተመን ብቻ መሸጥ እንዳለባቸው በድጋሚ አሳሰበ ዳንጎቴ፣ ሐበሻ፣ ናሽናልና ኢትዮ ሲሚንቶን ጨምሮ ሰባት የሲሚንቶ አምራቾች፣ በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ባለፈው ሳምንት ረቡዕ መስከረም 4 ቀን 2015 ዓ.ም. የወጣውን ሲሚንቶ የፋብሪካ መሸጫ...

  ነባር ‹‹ላዳ›› ታክሲዎችን መሸጥና መለወጥን ጨምሮ ለሌላ ማስተላለፍ ተከለከለ

  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተለምዶ ‹‹ላዳ ታክሲ›› ተብለው የሚታወቁትን ተሽከርካሪዎችን መሸጥ፣ መለወጥ ወይም ለሌላ ማስተላለፍ አገልግሎቶች መስጠት ማቆሙን አስታወቀ፡፡ የከተማዋ የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን ትናንት ማክሰኞ፣ መስከረም 10 ቀን 2015 ዓ.ም. ባወጣው ማስታወቂያ፣ ከትራንስፖርት...

  ባህር ትራንስፖርት ድርጅት ከአጋሮች ጋር በጭነት ተሽከርካሪ ኢንቨስትመንት የመሰማራት ፍላጎቱን አስታወቀ

  ዘጠኝ ሚሊዮን ቶን ገቢና ወጪ ጭነት ለማስተናገድ ዕቅድ ይዟል የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት፣ ከየብስ ትራንስፖርት ዘርፎች አንዱ በሆነው የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት፣ ከአጋር አካላት ጋር በመሆን ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ...

  ለመጪው የሰብል ዘመን የሚያገለግል ማዳበሪያ ግዥ ጨረታ ወጣ

  ዓምና ከቀረበው ሁለት ሚሊዮን ኩንታል ማዳበሪያ አልተሠራጨም ለመጪው የሰብል ዘመን (2015/16 ዓ.ም.) ጥቅም ላይ የሚውል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ ለማከናወን ዓለም አቀፍ የማዳበሪያ ግዥ ጨረታ ወጣ፡፡ ከዓለም አቀፍ የማዳበሪያ ዋጋ መናርና ከዩክሬንና ከሩሲያ ጦርነት ጋር ተያይዞ...

  በቡና ምርት ኤክስፖርት ላይ የተመዘገበው ውጤት ሲፈተሽ

  ቡናን ለዓለም ያበረከተች አገር ስለመሆኗ በማያሻማ ቋንቋ የሚነገርላት ኢትዮጵያ፣ ለዘመናት አንጡራ ሀብቷ የሆነውን የቡና ምርት ለዓለም ባጋራችበት ልክ የሚገባትን ጥቅም ያህል ሳታገኝ መቆየቷ የአደባባይ ሃቅ ነው፡፡ ‹‹አረንጓዴ ወርቅ›› የሚል መጠሪያ ተሰጥቶት ከቆየው ባለጣዕም ተክል፣ ማሳ...

  ዕጩዎቹን ከሕዝብ ደብቆ ለምርጫ የተዘጋጀው የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት

  በኢትዮጵያ ውስጥ የንግድ ኅብረተሰቡን በመወከል ከ75 ዓመታት በላይ የቆየው አዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከሌሎች ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች በተለየ የሚታይ ነው፡፡ ወደ 15 ሺሕ አባላት ያሉትና በጥንካሬው የሚጠቀስም ነው፡፡ ይሁንና...
  - Advertisement -Girl in a jacket

  የትራንስፖርት አሠሪዎች ፌዴሬሽን ባለንብረቶች ተሽከርካሪዎቻቸውን ለንግድ ማኅበር እንዲያስረክቡ የሚያስገድደውን አዋጅ ተቃወመ

  አማራጭ አሠራሮች ላይ ተወያይቶ ለአገሪቱ መሪዎች ምክረ ሐሳብ አቅርቧል የኢትዮጵያ ትራንስፖርት አሠሪዎች ፌዴሬሽን የተሽከረካሪ ባለንብረቶች ተሽከርካሪዎቻቸውን በዓይነትና የካፒታል መዋጮ ለንግድ ማኅበር እንዲያስረክቡ፣ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ሊገደዱ አይገባም ሲል ባለፈው ዓመት መጨረሻ ወር ላይ...

  የኤሌክትሪክ መኪና አስመጪዎችና አምራቾች ከታክስ ነፃ እንዲሆኑ ትዕዛዝ ተሰጠ

  የታክስ ማሻሻያ በማድረግ የኤሌክትሪክ መኪና የሚያስመጡና በአገር ውስጥ በመገጣጠም የሚያመርቱ ድርጅቶችን ከተለያዩ የታክስ ዓይነቶች ነፃ እንዲሆኑ የሚያደርግ ትዕዘዝ ማስተላለፉን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች እስከዚህ ውሳኔ ድረስ በታክስ በኩል ይስተናገዱ የነበሩት እንደ መደበኛ ተሽከርካሪዎች...

  ባለልዩ ጣዕም ቡና ውድድር የኢትዮጰያን ቡና ገዥ ዓለም አቀፍ ተጫራቾችን ፉክክር እንደጨመረ ተገለጸ

  ለሦስት ዙሮች የተደረገው የባለልዩ ጣዕም ቡና ውድድር (ካፕ ኦፍ ኤክሰለንስ) የኢትዮጵያ ቡናን የሚገዙ ዓለም አቀፍ ተጫራቾችን ፉክክር እንዳጎላው ተገለጸ፡፡ ከ2012 ዓ.ም. አንስቶ ለሦስት ተከታታይ ዓመታት በተካሄደው የካፕ ኦፍ ኤክሰለንስ ውድድር፣ የአገሪቱን የቡና ገበያ አድማስ ከማስፋት...

  ከ70 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የቮልቮ ማሽነሪ መለዋወጫና ጥገና ማዕከል ሥራ ጀመረ

  200 የሕዝብ ማመላለሻ የቮልቮ አውቶቡሶች በውጭ ምንዛሪ እጥረት ማስገባት አልተቻለም በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዱከም ከተማ በ3,000 ካሬ ሜትር መሬት ላይ ያረፈ፣ ከ70 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የቮልቮ ከባድ የጭነት ተሽከርካሪ መለዋወጫ ማቅረቢያና ጥገና...
  - Advertisement -
  - Advertisement -
  Category Template – Kids Store - ቢዝነስ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር