ቢዝነስ
የማዕድን ላኪዎች ‹‹የደኅንነት ውል ስምምነት›› ሳይፈራረሙ ማዕድን እንዳይልኩ የሚያስገድድ ትዕዛዝ ተላለፈ
ላኪዎች ማዕድን መላክ አልቻልንም ብለዋል
የማዕድን ሚኒስቴር አዲስ ባወጣው ሕግና ለሁሉም ማዕድን ላኪዎች በላከው አስቸኳይ ደብዳቤ፣ ማንኛውም ማዕድን ላኪ ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር ‹‹የደኅንነት ውል ስምምነት›› ሳይፈራረሙ ማዕድን መላክ እንደማይችሉ አስገዳጅ ትዕዛዝ አስተላለፈ፡፡
የትዕዛዝ ደብዳቤው የተጻፈው ጳጉሜን...
ባንኮች በተሰጡ ብድሮች ላይ የወለድ ምጣኔ ማስተካከያ ማድረጋቸው ተሰማ
ከፍተኛ የወለድ መጠን 23 በመቶ ማለፉ ተጠቁሟል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በብድር ዓመታዊ ዕድገት ላይ የ14 በመቶ ገደብ መጣሉን ተከትሎ ባንኮች የወለድ ምጣኔ ላይ ማስተካከያ ማድረጋቸው ታወቀ።
በባለፈው ወር መጀመሪያ ተግባራዊ የተደረገው የወለድ ገደብ፣ ባንኮች በ2015 መጨረሻ...
የ5ጂ ከፍተኛ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ተለይተው አገልግሎቱ መሰጠት ተጀመረ
ሳሙኤል ቦጋለ -
ኢትዮ ቴሌኮም በተመረጡና ከፍተኛ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች በሚገኙባቸው የአዲስ አበባ አካባቢዎች፣ የአምስተኛውን ትውልድ ሞባይል ኔትወርክ (5ጂ) አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡
ከአንድ ዓመት በላይ ለሆነ ጊዜ በአዲስ አበባና በአዳማ ከተማ በሙከራ ላይ የነበረው የ5ጂ ኔትወርክን ነው መንግሥታዊው...
አዳዲስ ባንኮች በመንግሥት የተጣለው የ14 በመቶ የብድር ገደብ እንዲነሳላቸው ጥያቄ ሊያቀርቡ ነው
በዳንኤል ንጉሤ
ባለፉት ሦስት ዓመታት የባንክ ዘርፋን የተቀላቀሉት አዳዲስ ባንኮች መንግሥት የጣለው የ14 በመቶ የብድር ገደብ እንዲነሳላቸው፣ ለኢትዮጵያ ለብሔራዊ ባንክ ጥያቄ ሊያቀርቡ መሆኑን ለሪፖርተር ገለጹ።
የብሔራዊ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ነሐሴ 1 ቀን 2015 ዓ.ም. ባካሄደው መደበኛ...
ጠበቆች ከአዲሱ ዓመት ጀምሮ የሒሳብ መዝገብ እንዲይዙ እንደሚገደዱ የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ
የደረጃ ‹‹ሀ›› እና ‹‹ለ›› ግብር ከፋይ የፌዴራል ጠበቆች ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ የሒሳብ መዝገብ ካልያዙ ግብር መክፈል እንደማይችሉና የሒሳብ መዝገብ መያዝ ግዴታ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በገንዘብ ሚኒስትር ደኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ተፈርሞ ነሐሴ 30...
የታክሲ ማኅበሩ ከቀረጥ ነፃ መከልከሉ አስተዳደራዊ በደል መሆኑን የዕንባ ጠባቂ ተቋም ገለጸ
ሳሙኤል ቦጋለ -
ከ900 በላይ አባላት ያሉት አራራይ የታክሲ ማኅበርን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ ከቀረጥ ነፃ ተሽከርካሪዎች እንዳያስገባ መከልከሉን፣ ‹‹አስተዳደራዊ በደል ሆኖ አግኝተነዋል›› ሲል የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ገለጸ፡፡
ዕንባ ጠባቂ ተቋም ነሐሴ 19 ቀን...
- Advertisement -
መንግሥት ባለፈው ዓመት የታየውን የዋጋ ንረትና የኢኮኖሚ ጫና በአዲሱ ዓመት ለማረጋጋትና ለማስተካከል መሥራት አለበት
ዳዊት ታዬ -
ከሁለት ቀናት በኋላ አሮጌ በምንለው 2015 ዓ.ም. የተለያዩ ኢኮኖሚያዊ ክዋኔዎች የተካሄዱበትና በርካታ ተግዳሮቶች የታዩበት ዓመት ነበር፡፡ ለተከታታይ ዓመት የአገሪቱ ትልቅ ችግር ሆኖ የቆየው የዋጋ ንረት በተጠናቀቀው በጀት ዓመትም የአገሪቱ ዋነኛ ተግዳሮት ሆኖ ዓመቱ ተጠናቋል፡፡...
መንግሥት እየፈጸማቸው ባሉ የንግድና ኢንቨስትመንት ስምምነቶች የግል ዘርፉ በነፃነት እንዲንቀሳቀስ ማድረግ አለበት
ዳዊት ታዬ -
ኢትዮጵያ በተለያዩ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ውስጥ በመሥራችነትና በአባልነት ተሳታፊ በመሆን በአፍሪካ ተጠቃሽ አገሮች በቀዳሚነት የምትጠቀስ ነች፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መሥራች ነች፡፡ የአፍሪካ አንድነት ድርጅትን ቀዳሚ መሥራችና ለድርጅቱ ዕውን መሆን የአንበሳውን ድርሻ በመውሰድም ትታወቃለች፡፡
እንዲህ ካሉት...
በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን መሠረት በመጪዎቹ አሥር ዓመታት ግንባታ ለመገንባት 500 ቢሊዮን ብር ያስፈልጋል ተባለ
ሲሳይ ሳህሉ -
አገልግሎት እየሰጡ ያሉት መንገዶች 247 ቢሊዮን ብር ተገምተዋል
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመጪዎቹ አሥር ዓመታት በከተማዋ ማስተር ፕላን መሠረት ለሚያካሂዳቸው የመንገድ ግንባታዎች፣ 500 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልገው አስታወቀ፡፡
የከተማ አስተዳደሩ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 1,114 ኪሎ ሜትር የመንገድ...
እንይ ሪልስ ስቴት ገንብቶ ባስረከበው ግቢ ውስጥ አዲስ ግንባታ መጀመሩ ውዝግብ አስነሳ
ሲሳይ ሳህሉ -
እንይ ሪል ስቴት ኩባንያ በቦሌ ቡልቡላ ገንብቶ ለገዥዎች ባስተላለፈው የመኖሪያ ቤቶች ግቢ ውስጥ አዲስ ግንባታ መጀመሩ ውዝግብ አስነሳ፡፡
ሪል ስቴቱ ከገነባቸው ሕንፃዎች ቤት ገዝተው የሚኖሩና የጋራ ሕንፃ ቤት ባለቤቶች ማኅበራት መሪዎች ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ሪል ስቴቱ...