ቢዝነስ
አነስተኛና መለስተኛ ሙያተኞች ጊዜያዊ ፈቃድ ሳይሰጣቸው ሥራ እንዳያገኙ ሰርኩላር ተላለፈ
ውድነህ ዘነበ -
አነስተኛና መለስተኛ ሙያ ባለቤት የሆኑ ግለሰቦች የሙያ ምዘና ምዝገባ ሳያካሂዱ ሥራ እንዳይሰጣቸው ሰርኩላር ተላለፈ፡፡
ኦርኪድ ኩባንያ የምርት ገበያን የአባልነት ወንበር በ1.6 ሚሊዮን ብር ገዛ
ዳዊት ታዬ -
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የአንድ አባልን የግብይት የአባልነት ወንበር ለጨረታ አቅርቦ፣ ኦርኪድ ቢዝነስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ 1.6 ሚሊዮን ብር በማቅረብ የግብይት ወንበሩን መረከቡ ተገለጸ፡፡
የህንድ ኩባንያ እምነበረድ ማምረቻ አቋቋመ
አሊሻ ማይኒንግ የተሰኘ የህንድ ኩባንያ በቡራዩ ከተማ በ2.5 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የእምነበረድ ማምረቻ አቋቋመ፡፡
የዩሮ ማሽቆልቆል ለላኪዎች ጦስ ለአስመጪዎች የደስደስ ሆኗል
ዳዊት ታዬ -
ዩሮ ለዓመታት ጠንካራ የመገበያያ ገንዘብ ሆኖ ዘልቋል፡፡ አብዛኛዎቹ የአውሮፓ አገሮች የሚገበያዩበት ይህ ገንዘብ ግን ከጥቂት ወራት ወዲህ የቀድሞ ጥንካሬውን ይዞ ለመዝለቅ አልቻለም፡፡
ለቆዳ ኢንዱስትሪዎች ይገነባል የተባለው የጋራ ፍሳሽ ማስወገጃ ፕሮጀክት ፈንድ አላገኘም
ብርሃኑ ፈቃደ -
- የመላው አፍሪካ ቆዳ ዓውደ ርዕይ ዛሬ ይጠናቀቃል
በአካባቢ ላይ ከፍተኛ ብልከት ከሚያስከትሉ የኢንዱስትሪ መስኮች አንዱ የሆነው የቆዳ ኢንዱስትሪ፣ የጋራ የፍሳሽ ማስወገጃ ይገነባለታል ከተባለ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡
ኢትዮጵያ የልማት ፋይናንስ ላይ የሚያተኩረውን ኮንፈረንስ ታስተናግዳለች
የምዕተ ዓመቱ የልማት ግቦች በተያዘው የምዕራባውያን ዓመት የሚጠናቀቁ መሆናቸውን ምክንያት በማድረግ ቀጣዮቹን የልማት ግቦች የተባበሩት መንግሥታት እየቀረፁ ይገኛል፡፡
- Advertisement -
ዘመን ባንክ በአንድ ቢሊዮን ብር ወጪ የዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ ግንባታ ጀመረ
የአንድ ቅርጫፍ ባንክ አገልግሎት በመስጠት ይታወቅ የነበረውና አሁን ቅርንጫፎችን በመክፈት ላይ የሚገኘው ዘመን ባንክ፣ ኮሜርስ አካባቢ በአንድ ቢሊዮን ብር ወጪ የዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ ግንባታ መጀመሩን አስታወቀ፡፡
የኢጋድ ቢዝነስ ፎረም ዓለም አቀፍ የግልግል ዳኝነት በጂቡቲ እንዲከፈት ወሰነ
የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥት ድርጅት (ኢጋድ) ዓለም አቀፍ የግልግል ዳኝነት በጂቡቲ እንዲቋቋም ባለፈው ሳምንት ባካሄደው ጠቅላላ ጉባዔው ወሰነ፡፡
ራያ ቢራ ፋብሪካና ጆሮ ሊሰጠው የሚገባው ጥያቄ
ዳዊት ታዬ -
በታሪካዊቷ ማይጨው ከተማ የተገነባው የራያ ቢራ ፋብሪካ የካቲት 8 ቀን 2005 ዓ.ም. ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመና ከፍተኛ የፌዴራልና የትግራይ ክልላዊ የመንግሥት ባለሥልጣናት በተገኙበት ተመርቋል፡፡ የራያ ቢራ ምርትም በፋብሪካው ቅጥር ግቢ ተቀምሷል፡፡
የቆዳ ጥራት ችግር የኤክስፖርት ዕቅድ ላለመሳካቱ ምክንያት ሆኗል ተባለ
ብርሃኑ ፈቃደ -
በመላው አፍሪካ ቆዳ ዓውደ ርዕይ 1,500 የውጭ ገዥዎች ይጠበቃሉ
ከአፍሪካ አገሮች ደቡብ አፍሪካን በመከተል በአኅጉሪቱ በቆዳና ቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪ ኢትዮጵያ ግንባር ቀደም መሆኗን የመስኩ ሰዎች ሲናገሩ ይደመጣሉ፡፡