ቢዝነስ
ጃፓኖች በፈጣኑ ባቡር የሚቋደሱት የጅማው የተፈጥሮ ቡና
ብርሃኑ ፈቃደ -
የጃፓኑ ዩሲሲ ሆልዲንግስ ኩባንያ ከሚንቀሳቀስባቸው የቢዝነስ መስኮች አንዱ የቡና ንግድ ነው፡፡ ከኢትዮጵያ የይርጋጨፌ ቡናን ሲገዛ ይታወቃል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ወደ ተፈጥሮ ቡና ፊቱን ለማዞር ፍላጎት አሳይቷል፡፡
አዲስ አበባ ለሁለተኛ ጊዜ የአፍሪካ ሆቴል ኢንቨስትመንት ፎረምን ታስተናግዳለች
ብርሃኑ ፈቃደ -
- ሦስት ተጨማሪ ዓለም አቀፍ ሆቴሎች እንደሚመጡ ይጠበቃል
ከወራት በፊት በአዲስ አበባ ተስተናግዶ ዓለም አቀፍ ትኩረትን ስቦ የነበረው የአፍሪካ ሆቴል ኢንቨስትመንት ፎረም፣ በድጋሚ አዲስ አበባ ላይ እንደሚካሄድ ታወቀ፡፡
መድን ድርጅት የገጠር ዋስትና ፖሊሲ ዝግጅት መጀመሩን አስታወቀ
ዮናስ ዓብይ -
አነስተኛ የፋይናንስ ተቋማትንና የኅብረት ሥራ ማኅበራትን በማሳተፍ የመድን ዋስትናን ገጠር ድረስ በመዝለቅ ለአርሶ አደሩና ለአርብቶ አደሩ ማቅረብ በሚቻልበት ፖሊሲ ዝግጅት ላይ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ጥናት አዘጋጅቶ ለውይይት አቀረበ፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዕቃ ጫኝ አውሮፕላን ጉዳት ደረሰበት
ባለፈው ቅዳሜ ጠዋት ከቶጐ ዋና ከተማ ሎሜ ተነስቶ ወደ ጋና አክራ ያቀናው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዕቃ ጫኝ አውሮፕላን ማረፊያ መስመሩን ስቶ ጉዳት ደረሰበት፡፡
ንግድ ባንክ ከ5.5 ቢሊዮን ዶላር በላይ ላስገኙለት ዕውቅና ሰጠ
ዳዊት ታዬ -
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2006 በጀት ዓመት ከዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎት ከ5.5 ቢሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ማግኘቱን አስታውቋል፡፡
ንግድ ባንክ ለኮንዶሚኒየም ቤቶች ግንባታ ስምንት ቢሊዮን ብር አበደረ
ግዙፉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባገኘው ዋስትና መሠረት ለአዲስ አበባ ኮንዶሚኒየም ቤቶች ግንባታ ስምንት ቢሊዮን ብር አበደረ፡፡
- Advertisement -
የገቢዎችና ጉምሩክ የወንጀል ምርመራ ቡድን አስተባባሪ ታስረው እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ተሰጠ
ታምሩ ጽጌ -
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የምሥራቅ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የወንጀል ምርመራ ቡድን አስተባባሪ፣ የፍርድ ቤት ትዕዛዝ አላከበሩም በመባላቸው ለ24 ሰዓታት ታሰረው እንዲቀርቡ፣ ጥር 1 ቀን 2007 ዓ.ም. ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡
የግል አየር መንገዶች የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻርተር ሥራ መግባቱ ሥጋት ፈጥሮብናል አሉ
በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ የግል አየር መንገዶች የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአነስተኛ አውሮፕላኖች የቻርተር በረራ አገልግሎት ለመጀመር ማቀዱ፣ ከፍተኛ ሥጋት እንደፈጠረባቸው አስታወቁ፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና 5.5 ቢሊዮን ዶላር ያስገኙለት ተቋማት
ዳዊት ታዬ -
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2006 በጀት ዓመት ከ5.5 ቢሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ በማግኘቱ ለዚህ የውጭ ምንዛሪ መገኘት ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክተዋል ላላቸው ላኪዎች፣ ገንዘብ አስተላላፊ (ሐዋላ) ኩባንያዎችና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ዕውቅና ሰጠ፡፡
የቆዳና ሌጦ ግብይቱ በሕጉ መሠረት አለመሻሻሉ ሕጋዊ ነጋዴዎችን እያማረረ ነው
ዮናስ ዓብይ -
የተንዛዛና ኋላ ቀር የንግድ ግብይትን ያስቀራል ተብሎ የታመነበት የጥሬ ቆዳና ሌጦ ግብይት አዋጅ ከፀደቀ አንድ ዓመት ቢያስቆጥርም፣ በሕገወጦች እየተፈጸመ ያለውን ግብይት ሊያስቆም ባለመቻሉ ነጋዴዎችን ያማረረ መሆኑ ተገለጸ፡፡