Friday, March 31, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -

ቢዝነስ

የአፍዴራ ጨው አምራቾች የመሠረተ ልማት ችግር ተፅዕኖ አሳድሮብናል አሉ

የአገሪቱን የጨው ፍጆታ ከ90 በመቶ በላይ የሚሸፍኑት የአፍዴራ ጨው አምራቾች፣ ለዓመታት ምላሽ ሳያገኝ የቆየው የአካባቢው የመሠረተ ልማት ችግር በምርታቸው ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ እያሳደረ መሆኑን ገለጹ፡፡

ከጤፍ ኬክና የተለያዩ ምግቦችን የሚያዘጋጅ ሆቴል ሥራ ጀመረ

አንድ መቶ ሚሊዮን ብር እንደወጣበት የተገለጸውና ከ60 በላይ ክፍሎች ያሉት አዲሲኒያ የተባለ ዘመናዊ ሆቴል፣ ኬኮችን ጨምሮ ልዩ ልዩ ምግቦችን ከጤፍ በማዘጋጀት አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡

ብረታ ብረት ኮርፖሬሽን አገር አቋራጭ ባቡሮች ማምረት ጀመረ

ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በቅርቡ ግንባታው ለተጀመረው አገር አቋራጭ የባቡር መስመር ጥቅም ላይ የሚውሉ ባቡሮችን በብዛት በአገር ውስጥ ለማምረት፣ የመጀመሪያውን የሙከራ ባቡር (ፕሮቶታይፕ) ዲዛይን አጠናቆ ወደ ሥራ መግባቱን አስታወቀ፡፡

ባለአደራ ቦርድ የንግድ ምክር ቤቱን የምርጫ ቀን ወሰነ

የምርጫ ዝግጅት ኮሚቴ አዋቀረ የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ጊዜያዊ የባለአደራ ቦርድ በፍርድ ቤት ውሳኔ የተሻረውን የንግድ የምክር ቤቱን ዘጠነኛ ጠቅላላ ጉባዔ በድጋሚ ለማካሄድ ቀን ቆረጠ፡፡ ጉባዔው የሚካሄድበት ሁኔታ ግን አነጋጋሪ ሆኗል፡፡

የቱርኩ ኩባንያ የፒቪሲ ምርቱን በእጥፍ በማሳደግ የውጭ ገበያዎችን እየቃኘ ነው

ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች በመሰማራት ወደፊት ከፍተኛ መዋለ ነዋያቸውን ያፈሳሉ ተብለው ከሚጠበቁ የውጭ ኩባንያዎች ውስጥ የቱርክ ኩባንያዎች ተጠቃሽ ናቸው፡፡

ተክለብርሃን አምባዬ የአፍሪካ ኢንሹራንስን ሕንጻ ለመገንባት የ143 ሚሊዮን ብር ኮንትራት ፈረመ

የሚኒስትሮች መኖሪያ ቤት ግንባታን እያካሔደ ነው ከተመሠረተ ሃያ ዓመታት በላይ ያስቆጠረውና ከአገር ውጭ በሚካሔዱ ግንባታዎች ውስጥ መሳተፍ የጀመረው ተክለብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን ኩባንያ፣ አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ በቅርንጫፍነት የሚገለገልበትን ባለ 11 ፎቅ ሕንጻ በ143 ሚሊዮን ብር ለመገንባት ስምምነት ፈረመ፡፡
- Advertisement -Girl in a jacket

በጃፓኑ ፈጣን ባቡር ከአሥር ሺሕ በላይ ተጓዦች የኢትዮጵያን የጫካ ቡና ይጠጣሉ

ከይርጋጨፌ፣ ከሐረርና ከሲዳማ ቡናዎች በመቀጠል በዓለም የተመዘገ የኢትዮጵያ የጫካ ቡና የመሆን ዕድል እንዳለው ይነገርለታል፡፡

የቢዝነስ ተቋማት የሥነ ምግባር መመርያና የንግዱ ኅብረተሰብ

የአገሪቱ የቢዝነስ ተቋማት ሊመሩበት ይገባል የተባለ ‹‹የኢትዮጵያ የቢዝነስ ተቋማት ሥነ ምግባር መመርያ›› ባለፈው ሳምንት ይፋ ሆኗል፡፡

መድን ድርጅት የቀብር ማስፈጸሚያ መድን ሽፋኑን አሻሻለ

ከ60 በላይ የተለያዩ የመድን ሽፋን የሚያሰጡ አገልግሎቶች ያሉት የኢትዮጵያ መድን ድርጅት፣ ለቀብር ማስፈጸሚያ ይሰጥ የነበረውን የመድን ሽፋን በማሳደግና ተጨማሪ ማሻሻያዎችን በማከል ሥራ ላይ ማዋል መጀመሩን አስታወቀ፡፡

ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካና የተሽከርካሪ አካላት ግንባታ ውጥን

በብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ዘርፍ ውስጥ በመሰማራት ረጅም ዕድሜ አስቆጥረዋል ከተባሉ አገር በቀል ፋብሪካዎች መካከል አንዱ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ነው፡፡
- Advertisement -