ቢዝነስ
ዳሸን ቢራ አዲሱን ፋብሪካ እያጠናቀቀ ነው
ዳዊት ታዬ -
ዳሸን ቢራ ከ2.3 ቢሊዮን ብር በላይ በማውጣት የገነባውን ሁለተኛ የቢራ ፋብሪካ በማጠናቀቅ በቅርቡ ሥራ እንደሚያስጀምር ገለጸ፡፡
ምሩፅ የቦንጋው ‹‹ማርሽ ቀያሪ››
ብርሃኑ ፈቃደ -
ከስድስት ዓመት በፊት የግብርና ኤክስቴንሽን ባለሙያ ነበር፡፡ በሙያው ገበሬዎችን ሲያግዝ ቆየ፡፡ እንደግብርና ባለሙያነቱ ስለግብርና ምክርና ድጋፍ ሲያደርግ ኖረ፡፡ ቆየና ግን ወደ ራሱ የግብርና ሥራ ፊቱን አዞረ፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 3.15 ቢሊዮን ብር አተረፈ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፈው ሰኔ ወር በተጠናቀቀው እ.ኤ.አ. የ2013/2014 በጀት ዓመት 3.15 ቢሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱ ታወቀ፡፡
የውጭ ኩባንያዎች ለሪል ስቴት ልማት ያቀረቡት ጥያቄ ድጋፍ አገኘ
ውድነህ ዘነበ -
በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ አነስተኛ ከተሞችን ለመገንባት ጥያቄ ያቀረቡ የውጭ ኩባንያዎች ድጋፍ አገኙ፡፡
ጃፓኖች በፈጣኑ ባቡር የሚቋደሱት የጅማው የተፈጥሮ ቡና
ብርሃኑ ፈቃደ -
የጃፓኑ ዩሲሲ ሆልዲንግስ ኩባንያ ከሚንቀሳቀስባቸው የቢዝነስ መስኮች አንዱ የቡና ንግድ ነው፡፡ ከኢትዮጵያ የይርጋጨፌ ቡናን ሲገዛ ይታወቃል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ወደ ተፈጥሮ ቡና ፊቱን ለማዞር ፍላጎት አሳይቷል፡፡
አዲስ አበባ ለሁለተኛ ጊዜ የአፍሪካ ሆቴል ኢንቨስትመንት ፎረምን ታስተናግዳለች
ብርሃኑ ፈቃደ -
- ሦስት ተጨማሪ ዓለም አቀፍ ሆቴሎች እንደሚመጡ ይጠበቃል
ከወራት በፊት በአዲስ አበባ ተስተናግዶ ዓለም አቀፍ ትኩረትን ስቦ የነበረው የአፍሪካ ሆቴል ኢንቨስትመንት ፎረም፣ በድጋሚ አዲስ አበባ ላይ እንደሚካሄድ ታወቀ፡፡
- Advertisement -
መድን ድርጅት የገጠር ዋስትና ፖሊሲ ዝግጅት መጀመሩን አስታወቀ
ዮናስ ዓብይ -
አነስተኛ የፋይናንስ ተቋማትንና የኅብረት ሥራ ማኅበራትን በማሳተፍ የመድን ዋስትናን ገጠር ድረስ በመዝለቅ ለአርሶ አደሩና ለአርብቶ አደሩ ማቅረብ በሚቻልበት ፖሊሲ ዝግጅት ላይ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ጥናት አዘጋጅቶ ለውይይት አቀረበ፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዕቃ ጫኝ አውሮፕላን ጉዳት ደረሰበት
ባለፈው ቅዳሜ ጠዋት ከቶጐ ዋና ከተማ ሎሜ ተነስቶ ወደ ጋና አክራ ያቀናው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዕቃ ጫኝ አውሮፕላን ማረፊያ መስመሩን ስቶ ጉዳት ደረሰበት፡፡
ንግድ ባንክ ከ5.5 ቢሊዮን ዶላር በላይ ላስገኙለት ዕውቅና ሰጠ
ዳዊት ታዬ -
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2006 በጀት ዓመት ከዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎት ከ5.5 ቢሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ማግኘቱን አስታውቋል፡፡
ንግድ ባንክ ለኮንዶሚኒየም ቤቶች ግንባታ ስምንት ቢሊዮን ብር አበደረ
ግዙፉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባገኘው ዋስትና መሠረት ለአዲስ አበባ ኮንዶሚኒየም ቤቶች ግንባታ ስምንት ቢሊዮን ብር አበደረ፡፡