Monday, September 26, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  ሸማች

  የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአገር ውስጥ ምርቶችን በመጠቀም የውጪ ምንዛሪ ለማዳን ተግቶ እየሠራ ነው!

  ሪፖርተር ጋዜጣ በነሐሴ 8 ቀን 2014 ዕትሙ ‹ሸማች› በተሰኘው ዓምዱ ሥር ‹የአገር ኩራት የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአገር ውስጥ ምርት ይጠቀም› በሚል ርዕስ አጠር...

  የሲሚንቶ ምርት እጥረትን ለመፍታት የመመሪያና ማስጠንቀቂያ ጋጋታ መፍትሔ አይሆንም !

  አዲሱን ዓመት አንድ ብለን ከጀመርን ሰባት ቀን ሞላን፡፡ አንድ ሳምንት ከ2015 ዓ.ም. ላይ አነሳን ማለት ነው፡፡ በዚህች ባሳለፍነው አንድ ሳምንት ውስጥ ግን ብዙ መረጃዎች...

  ሕግ የማይገድባቸው ጉልበተኞች ገበያውን ከማስተጓጎል የሚገደቡበት ዓመት ይሁንልን!

  ‹‹እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሰን!›› መጪው ዘመን የሰላም፣ የፍቅር፣ የብልፅግና ይሁንልን፡፡ የ2014 ዓ.ም. እንደ አገር ብዙ ፈተና ያሳለፍንበት በመሆኑ መጪው ዘመን ከዚህ አዙሪት የምንወጣበትም ይሁን፡፡...

  የውትድርና አልባሳትን በአገር ውስጥ ምርት የመተካት ውጥን ደብተርና እስኪብርቶንም አይዘንጋ!

  የአገራችን የዋጋ ንረት ያልነካካው ነገር የለም፡፡ በየትኛውም የገበያ ሥፍራ ሸማችን እያማረረ ከዘለቀ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ የትኛውም ሸቀጥ ዋጋው ጨመረ እንጂ ቀነሰ ሲባል አይሰማም፡፡ የአንዳንድ ምርቶች...

  የስኳር ገበያን መቆጣጠር ያልቻለው መንግሥትን እንዴት እንመነው?

  በዚህ ሳምንት አጋማሽ ላይ ከጓደኛዬ ጋር አዘውትረን ቡና ከምንጠጣበት ‹‹ቡና ጠጡ!›› ቤት ጎራ አልን፡፡ የጀበና ቡና ከምታፈላዋ ወጣት ጋር ተግባብተናልና እንደቀረቤታችን ሰላምታ ተለዋወጥን፡፡   ነገር...

  የኢኮኖሚ ዕድገቱ የዜጎችን ኑሮ ያሻሽል!

  የኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ከስድስት በመቶ በላይ የሚመዘገብበት እንደሆነ በመንግሥት በኩል እየተነገረ ነው፡፡ ገለልተኛ የሚባሉ አካላት ትንበያም ቢሆን ይህንኑ የሚያመላክቱ ናቸው ማለት ይቻላል፡፡ የኢኮኖሚውን ዕድገት...

  የአገር ኩራት የሆነው አየር መንገድ የአገር ውስጥ ምርት ይጠቀም

  ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በአገር ውስጥ በሚመረቱ ምርቶች ለመተካት በመንግሥት ደረጃ በተሠራ ሥራ ቢሊዮን የሚገመት የውጭ ምንዛሪ ማዳን ስለማስቻሉ በቅርቡ ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የወጡ መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡...

  የግሉ ዘርፍ ሸቀጦችን መቸርቸር ተፀይፎ በአገር ወስጥ የሚያመርተው መቼ ይሆን?

  በአንድ አገር አኮኖሚ ውስጥ የግሉ ዘርፍ ሚና እጅግ ከፍተኛ ነው፡፡ በኢኮኖሚ ግስጋሴያቸው ስማቸውን ደጋግመን የምንጠቅሳቸው አገሮች ዛሬ ለደረሱበት ዕድገት ደረጃ የበቁት የግሉን ዘርፍ ደግፈው...

  የኢትዮጵያ ስም በዓለም የስንዴ አምራቾች ሠንጠረዥ ውስጥ ተካቶ ያሳየን!

  ለዛሬ ስለኑሮ ውድነት፣ ስለሸቀጦች ዋጋ መናርና የአቅርቦት እጥረት፣ ወይም ስለገበያ ሥርዓቱ መበላሸት የምንታዘባቸውን መንቀሳችንን ገታ አድርገን፣ ኢትዮጵያችን ስትደሰት እኛም እንደ ሸማች፣ ነገር ግን ሸማችነታችንን...

  የአዲስ አበባ ትራንስፖርትን ዘርፍ የሚመራ የመንግሥት አካል ራሱን ይመልከት!

  በአዲስ አበባ ከተማ ሥር ከሰደዱ ብርቱ ችግሮቻችን አንዱ የትራንስፖርት አገልግሎት ነው፡፡ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ያለው የትራንስፖርት እጥረትና አማራሪ የአገልግሎት አሰጣጥ የከፋ ከሚባል ደረጃ...

  ለኮንዶሚኒየም ቤቶች የተመዘገቡ ነዋሪዎች በባለሙያ የሚወከሉበት  የዕጣ አወጣጥ ሥርዓት ይስፈን!

  በመንግሥት ደረጃ ተፈጸሙ የሚባሉ ግድፈቶች ወይም ስህተቶች በርካታ መገለጫዎች አሉዋቸው፡፡ አንዳንዱ ግድፈት ሆን ተብሎ የሚፈጸም ነው ተብሎ ይታመናል፡፡ ሌላው ከብቃት ማነስ ጋር በተያያዘ የተፈጸመ...

  በሲሚንቶ ጉዳይ አገር እየተተረማመሰ እስከ መቼ ይቀጥላል?

  የአገራችን የሲሚንቶ ገበያ ጉዳይ ዛሬም እንቆቅልሽ እንደሆነብን ነው፡፡ ከሲሚንቶ ግብይትና አጠቃላይ ገበያ ሒደቱ ከችግር ሳይፀዳ በርካታ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ይህም የሲሚንቶ ጉዳይ የአገራችን የግብይት ሥርዓት...

  የሕዝብ ሀብት እየተሸሸገና እየተዘረፈ መልሶ የሕዝብ መሰቃያ መሆን የለበትም

  በግብይት ሥርዓት ውስጥ ከተጣባን እጅግ ክፉ ምግባሮች መካከል አንዳንድ አጋጣሚዎችን ላልተገባ ተግባር መጠቀም ተጠቃሽ ነው፡፡ አጋጣሚ ተገኘ ተብሎ የሚፈጸም ሕገወጥ ድርጊት እየተበራከተ መጥቷል ብቻ...

  የታለመለት የነዳጅ ድጎማ ለሌላ የዋጋ ንረት ሰበብ እንዳይሆን

  ዓለም ከገጠማት ወቅታዊ ቀውስ አንፃር በርካታ አገሮች ኢኮኖሚያዊ ተግዳሮት እየገጠማቸው ነው፡፡ በተለይ የዋጋ ንረት የእያንዳንዱ አገር ፈተና መሆን ከጀመረ ሰነባበተ፡፡ በኢኮኖሚ አቅማቸው አንቱ የተባሉት...

  በሸቀጦች ላይ የሚደረገውን ሕገወጥ የዋጋ ጭማሪ መንግሥት ሃይ ሊለው ይገባል!

  ሰሞኑን በባትሪ እየተፈለገ ያለ ምርት ካለ ስኳርን የሚደርስበት የለም፡፡ በመደብሮች ውስጥ ስኳር ከጠፋ ሰነባብቷል፡፡ በሸማች ማኅበራት የለም፡፡ እየሸጡ አይደለም፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ በብዙዎች የሸማቾች...
  167,271FansLike
  238,208FollowersFollow
  11,200SubscribersSubscribe
  - Advertisment -
  - Advertisment -spot_img
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  ትኩስ ዜናዎች

  ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ